The Federal Supreme Court has released Cassation decisions volume 17. Click the link below to download the file. DOWNLOAD
Year: 2015
የሰ/መ/ቁ 100079 “ን” አንብበን ስናበቃ ለተፈጥሮ ሰው ብቻ የምንጠቀምባቸው የተለመዱ አባባሎች ለህግ ሰውም ሊውሉ የመቻላቸው አጋጣሚ ሊኖር እንደሚችል እንረዳለን፡፡ በውሳኔው ላይ እንደተመለከተው አንድ የህግ ሰውነት
HAPPY NEW YEAR TO ALL AND THANKS TO: 10,020 Subscribers 900,000 plus visitors who have visited my blog more than 3 million times Submitted 2,717
በአንድ ውሳኔ ሁለት ጊዜ የፍርድ ባለዕዳ! (የሰበር መ/ቁ. 19205) አመልካች አቶ ሽኩር ሲራጅ መልስ ሰጪ አቶ ሙላት ካሣ ሰ/መ/ቁ. 19205 መጋቢት 25/1999 ዓ.ም. የሰበር ውሳኔዎች
ተፈጻሚ ስለሚሆነው ህግ የስራ መሪዎችን የስራ ሁኔታ የሚገዛ የስራ መሪዎች መተዳደሪያ ደንብ ካለ በስራ መሪውና በአሰሪው መካከል ያለው ግንነኙነት የሚመራው በዚሁ መተዳደሪያ ደንብ ነው፡፡ ይህን
Public Servants’ Pension (Amendment) Proclamation No. 907-2015 Click HERE to download. You can also get the file from the official website of Public Servant Social
የመጨረሻ ውሳኔ፡ የሰበር ችሎት ውሳኔዎች ዳሰሳ በአዋጅ ቁ. 25/88 አንቀጽ 10 በሰበር ችሎት ስልጣን ስር የሚወድቁ ጉዳዮች በስር ፍርድ ቤት በይግባኝ ወይም በመደበኛ ስልጣን የመጨረሻ
ማውጫ ከአምስት ያላነሱ ዳኞች ምንም ምክንያት የሌለው ውሳኔ በቅጽ ውስጥ ያልተካተቱ (ያልታተሙ) ውሳኔዎች ወደኋላ ተመልሶ ስለመስራት (retro-activity) የህግ ትርጉም መለወጥ ሰበር ውሳኔ የሰጠበት ህግ ‘ሲሻር’