Articles

አሠሪና ሠራተኛ ህግ፡ የሰበር ችሎት እንደተረጎመው

Update: መስከረም 4 ቀን 2012

መልካም ዜና! የታተመውን አሰሪና ሰራተኛ ህግ ጨምሮ ሶስት መጽሐፍትን ከ Google Play Store

ላይ በነጻ በማውረድ በሞባይላችሁ ላይ ጭናችሁ መጠቀም ትችላላችሁ። ለማውረድ ከዚህ በታች ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ፡

 

 

 

አሰሪና ሰራተኛ ህግ

 

 

 

 

 

የአስተዳደር ህግ መግቢያ

 

 

 

በላልበልሃ፡ የጠበቃ ቀልዶችና የችሎት ገጠመኞች

 

 

 

 

The Revised Family Code of Ethiopia

 

 

 

 

Criminal Procedure code of Ethiopia

 

 

 

 

 

በ2008 ዓ.ም. ለፍሬ ለማብቃት ካቀድኳቸው ሥራዎች ውስጥ ሁለቱ ተጠናቀው አንደኛው ደግሞ ተገባዶ በማየቴ በተለምዶ ‘እጥፍ ድርብ’ የሚባለው ዓይነት ባይሆንም ትልቅ ደስታና እፎይታ ተሰምቶኛል፡፡ ይንንም ለ Ethiopian Legal Brief ጎብኚዎች በተለይም ደግሞ ለድረ ገጹ ቋሚ ተከታታዮች (followers and subscribers) ለማጋራት በማሰብ ብሎም ቅድመ ህትመት ለአንባቢ መተዋወቂያ ይሆን ዘንድ የአንደኛውን ሥራ የይዘት ማውጫ፤ የውሳኔዎች ማውጫ፤ የህግጋት ማውጫ፤ ዋቢ መጻህፍትና የቃላት ማውጫ ከቅንጭብ ጽሑፎች (የተመረጡ ገጾች) ጋር በዚህ ገጽ ላይ ለማቅረብ እወዳለው፡፡

በመጀመሪያ የሶስቱም ያልታተሙ ሥራዎች ርዕስና ገጽ ብዛት እነሆ!

 1. አሠሪና ሠራተኛ ህግ፡ የሰበር ችሎት እንደተረጎመው (ቅጽ 1 ገጽ ብዛት 411)
 2. የአስተዳደር ህግ መግቢያ (ገጽ ብዛት 265)
 3. Judicial and Statutory Definitions of Words and Phrases (365 pages)

አሠሪና ሠራተኛ ህግ፡ የሰበር ችሎት እንደተረጎመው

በዚህ ሥራ ከ1998 እስከ 2007 ዓ.ም. ድረስ የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የህግ ትርጉም የሰጠባቸው የታተሙ (ቅጽ 1 እስከ 18) እንዲሁም ያልታተሙ በጠቅላላይ ከ240 በላይ በሚሆኑ የሰበር ውሳኔዎች ላይ ዳሰሳ ተደርጓል፡፡ ልክ የዛሬ ዓመት የካቲት 2007 ዓ.ም. ላይ ሥራው ሲጀመር ከይዘት አንጻር ዋነኛ ትኩረት የተደረገው ገላጭ የሆነ ዘዬ በመከተል የሰበር ችሎት ትርጉም የሰጠባቸውን ጉዳዮች በየፈርጁና በየርዕሱ በመለየት የህጉን ይዘት በጥልቀት መፈተሸ ነበር፡፡ ሆኖም ‘የሌሎች አገራት ልምድ’ እንዲካተት ተደጋጋሚ አስተያየት በመቅረቡ ባደጉትና ባላደጉት አገራት የአሠሪና ሠራተኛ ህግ ይዘቱና አፈጻጸሙ በከፊል ተቃኝቷል፡፡

በመጽሐፉ ውስጥ የተጠቀሱ ህግጋትና የሰበር ውሳኔዎች በቀላሉ ማግኘት እንዲቻል የውሳኔዎች ማውጫ (Table of Cases) እና የህግጋት ማውጫ (Table of Legislations) ለብቻው ተዘጋጅቷል፡፡ የቃላት ማውጫው (Index) የቃላት ሳይሆን የተዛማጅ ርዕሰ ጉዳዮች መጠቆሚያ እንዲሆን ጥረት ተደርጓል፡፡

ማውጫዎቹንና የተመረጡ ጽሑፎችን ለማውረድና ለማንበብ DOWNLOAD የሚለውን link ተጫኑት፡፡

ማውጫ                             DOWNLOAD

የሰበር ውሳኔዎች ማውጫ              DOWNLOAD

የሕግጋት ማውጫ                    DOWNLOAD

ዋቢ መጻህፍትና ጽሑፎች             DOWNLOAD

የቃላት ማውጫ                      DOWNLOAD

የተመረጡ ገጾች                              

ዝውውር እና የአሠሪው ስልጣን፡ የሰበር አቋም ሲፈተሽ     DOWNLOAD

የኃይማኖት ተቋም ሠራተኞች                         DOWNLOAD

በጥፋት ምክንያት ሠራተኛን ስለማሰናበት         DOWNLOAD

የሥራ መደብ መሰረዝ                          DOWNLOAD

39 replies »

 1. መጀመሪያ የተቀጠርኩበት ደብዳቤ በመጥፋቱ ምክንያት 19 ዓመት አገልግሎቴ ለጡረታ አይያዝልኝም ይሆን?

 2. በ ግል ሠራተኞች የ ጡረታ መዋጮ ዙሪያ ለዘገየ ወርሀዊ መዋጮዎች ክፍያ እንድከፍል አዋጅ የዎጣው ዘግይቶ ነው። ነገረ ግን አዎጁ ከመውጣቱ በፊት ለነበሩ ለዘገዬ ክፍያዎች ድርብርብ ወለድ ያስከፍል ይሆን ??

  • ከአዋጁ ከመውጣቱ በፊት ላልተከፈሉ ክፍያዎች አሁን ለመክፈል ቅጣት ና ወለድ ይኖረው ይሆን??

 3. በጣም ወድጀዋለሁ በአንድ አጋጣሚ ምክንያት ያቀረብከውን ትንታኔ ተከታትያለሁ።በተለይ በሰራተኛ ና አሰሪ በኩል ያቀረብከውን።

 4. I can safely say that you have and continued to contribute so much for the justice system in the country far better than the ministry established for this purpose and with a budget! Thank you brother. Great work.

 5. Hi i have saw your link today and subscribed ,but it`s really an amazing work.be strong,you are right person.i appreciate all your contribution.b/c it`s more than any good pay.

 6. very interesting ! It shows your level of excellence.& i am waiting the final of your hard work.hurry up!

 7. really interesting ! i am your follower Waiting the final of your hard work.May God Bless you!

 8. Dear Yohanes Thank you.I appreciate you !! But how can get your soft copy of complete book ?

 9. ሰላም አብርሃም፣ በእውነቱ በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ! የአሰሪና ሰራተኛ ህግ ዙሪያ የተፃፉ የህግ ትንታነ(Commentary) በሌለበት በዚህ ጊዜ እጅግ የተጠና እና የተደራጀ ሥራ ይዘህ መምጣትህ ትልቅ እርምታዊ ለውጥ ነው። ሁሉም ይኸን ስራ እንደምወደው ተስፋ አለን። መፅሐፉን አግንቼ ለማንበብ በጣም ጓጓው!!

 10. ጤና ይስጥልኝ አቶ አብረሃም፣
  እኔ የአንድ ድርጅት የፋይናንስ እና አስተዳደር ኃላፊ ነኝ ድርጅታችን የሚሰራው በማኑፋክቸንግ ዘርፈ ሲሆን ድርጅታችን በአሁኑ ሰዓት አንድ ችግር ተጋርጦበታል፡፡ ይህውም የሠራተኞች የዓመት ፍቃድ የተመለከተ ሲሆን ጥያቄም እንደሚመለከተው ለማቅረብ እወዳለሁ፡-
  • በአሁኑ ሰዓት ድርጅታችን የፋይናንስ አቅም ያማከለ ቅጥር አካሂደናደል ስለሆነም ከ 80 በላይ ሰራተኞች አሉን ነገር ግን የዓመት ፍቃድ እንውጣ በሚሉን ሰዓት የሥራ ክፍተት የከሰታል በዚህም ከፍተኛ የሆነ ኪሳራ በድርጅቱ ላይ ይፈጠራል ስለዚህም በየዓመት በሚታደስ ኮንትራት መቅጠር እንችላለን;
  • ካልተቻለስ ምን ዓማራጭ ሊኖረን ይችላል ህጉስ እስከምን ድረስ ያስኬዳል;
  ለምትሰጠን ማብራሪያ በቅድሚያ አመሰግናለሁ

  ቢንያም

 11. አብሪሽ በጣም እናመሰግናለን፡ በአንተ ብዙ ነገር አውቂያለሁ፤ በርታ፤
  በዚሁ አጋጣሚ አንድ ጥያቄ እንድትመልስለኝ ላስቸግርህ፤
   የጤና ባለሙያዎች የስራ ላይ ያላቸው መብትና ግዴታ ከአሰሪና ሰራተኛ አዋጁ ጋር ሲታይ ምን ይመስላል፤ እንዲሁም የጤና ባለሙያ እስከሆኑ ድረስ ዱቲ እንዲሰሩ ቢመደቡስ በማንኛው ሰዓት መስራ ይችላሉ ወይ?

 12. hi! yonase may God blesses you for your delivering advise for d/t parts of
  our community through, when i go to my question did the regional states
  have the constitutional right to proclaim the more stringent provision than
  the federal legislation, what is the practice ,what is the gap her if any
  and did you offer me materials to know more and make my work easy to draft
  d/t legislation at regional level.

  2016-03-09 7:18 GMT-08:00 jabessa deressa :

  >
  >
  > 2016-02-13 20:31 GMT-08:00 Ethiopian Legal Brief comment-reply@wordpress.com>:
  >
  >> Abrham Yohannes posted: “በ2008 ዓ.ም. ለፍሬ ለማብቃት ካቀድኳቸው ሥራዎች ውስጥ ሁለቱ ተጠናቀው
  >> አንደኛው ደግሞ ተገባዶ በማየቴ በተለምዶ ‘እጥፍ ድርብ’ የሚባለው ዓይነት ባይሆንም ትልቅ ደስታና እፎይታ ተሰምቶኛል፡፡
  >> ይንንም ለ Ethiopian Legal Brief ጎብኚዎች በተለይም ደግሞ ለድረ ገጹ ቋሚ ተከታታዮች (followers
  >> and subscribers) ለማጋራት በማሰብ ብሎም ቅድመ ህትመት ለአንባቢ መተዋወቂያ ይሆን ዘ”
  >>

 13. በጣም ደስ የሚል ስራ ነው።አብርሽ በሌላም ስራ እጠብቅሀለው።

 14. Hi Abraham! how are you bro! Abraham thank you so much really! I got very
  important points from your e-mail. Pls keep it up!

  2016-02-14 7:31 GMT+03:00 Ethiopian Legal Brief :

  > Abrham Yohannes posted: “በ2008 ዓ.ም. ለፍሬ ለማብቃት ካቀድኳቸው ሥራዎች ውስጥ ሁለቱ ተጠናቀው
  > አንደኛው ደግሞ ተገባዶ በማየቴ በተለምዶ ‘እጥፍ ድርብ’ የሚባለው ዓይነት ባይሆንም ትልቅ ደስታና እፎይታ ተሰምቶኛል፡፡
  > ይንንም ለ Ethiopian Legal Brief ጎብኚዎች በተለይም ደግሞ ለድረ ገጹ ቋሚ ተከታታዮች (followers
  > and subscribers) ለማጋራት በማሰብ ብሎም ቅድመ ህትመት ለአንባቢ መተዋወቂያ ይሆን ዘ”
  >

 15. አብርሽ እንዴት ነህ -እኔ የአስተዳደር ኃላፊ ስሆን ህግንና ህግጋትን በተመለከተ በጣም ብዙ ከአንተ አውቄአለሁ ፡፡ ብዙ ግብአት ሆኖኛል በዚሁ ቀጥል እላለሁ ፡፡ የሰበር ውሳኔዎችን አስከ ቅፅ 17 አይቻለሁ አሁን ደግሞ ቅፅ 18 ለህትመት በመብቃቱ አመሰግናለሁ ፡፡
  በመጨረሻም እኔም በጉግት ስጠብቀው የነበረ የአሰሪና ሰራተኛ ህግን ከሰበር ውሳኔ አንጻር መፅሃፍ መዘጋጀቱ ደስ ደስ ብሎጃል ፤የህግ ክፍተታችንን እንረዳበታል እናም ፡የት መፅኃፍ መደብር እንዳውቀው ብትጠቁመኝ ፡፡
  ኤልያስ ነኝ ፡

 16. Thank you so much…… I am sattifisfed by this legal information …. It is good way of awarness for any citizen and legal proffesion to hold update information for day to day.

 17. መጽሃፉን የት ልናገኝ እንችላለን። እድሜና ጤና ይሥጥልን።
  On 14 Feb 2016 7:32 am, “Ethiopian Legal Brief”
  wrote:

  > Abrham Yohannes posted: “በ2008 ዓ.ም. ለፍሬ ለማብቃት ካቀድኳቸው ሥራዎች ውስጥ ሁለቱ ተጠናቀው
  > አንደኛው ደግሞ ተገባዶ በማየቴ በተለምዶ ‘እጥፍ ድርብ’ የሚባለው ዓይነት ባይሆንም ትልቅ ደስታና እፎይታ ተሰምቶኛል፡፡
  > ይንንም ለ Ethiopian Legal Brief ጎብኚዎች በተለይም ደግሞ ለድረ ገጹ ቋሚ ተከታታዮች (followers
  > and subscribers) ለማጋራት በማሰብ ብሎም ቅድመ ህትመት ለአንባቢ መተዋወቂያ ይሆን ዘ”
  >

 18. Abraham! You have been doing indispensable and interesting works. This Book is an evidence of your commitment and willingness to contribute to the growth of the Ethiopian legal system. I wish you a continued success in your future endeavors. Please tell me where I can buy it in Addis Ababa. Thank you!

 19. Thank you so much for sharing your professional research materials freely. It shows your level of excellence. Congratulation for completing your work!! Keep it up

 20. Thank you VM for update information

  2016-02-14 7:30 GMT+03:00 Ethiopian Legal Brief :

  > Abrham Yohannes posted: “በ2008 ዓ.ም. ለፍሬ ለማብቃት ካቀድኳቸው ሥራዎች ውስጥ ሁለቱ ተጠናቀው
  > አንደኛው ደግሞ ተገባዶ በማየቴ በተለምዶ ‘እጥፍ ድርብ’ የሚባለው ዓይነት ባይሆንም ትልቅ ደስታና እፎይታ ተሰምቶኛል፡፡
  > ይንንም ለ Ethiopian Legal Brief ጎብኚዎች በተለይም ደግሞ ለድረ ገጹ ቋሚ ተከታታዮች (followers
  > and subscribers) ለማጋራት በማሰብ ብሎም ቅድመ ህትመት ለአንባቢ መተዋወቂያ ይሆን ዘ”
  >

 21. Thanks my brother…I really appreciate your commitment to share such important material with good faith.

 22. Abresh,
  Congra and thanks as always for providing your key technical support.
  Without you, we would have been lost.
  Best,
  Tigist

  2016-02-14 7:30 GMT+03:00 Ethiopian Legal Brief :

  > Abrham Yohannes posted: “በ2008 ዓ.ም. ለፍሬ ለማብቃት ካቀድኳቸው ሥራዎች ውስጥ ሁለቱ ተጠናቀው
  > አንደኛው ደግሞ ተገባዶ በማየቴ በተለምዶ ‘እጥፍ ድርብ’ የሚባለው ዓይነት ባይሆንም ትልቅ ደስታና እፎይታ ተሰምቶኛል፡፡
  > ይንንም ለ Ethiopian Legal Brief ጎብኚዎች በተለይም ደግሞ ለድረ ገጹ ቋሚ ተከታታዮች (followers
  > and subscribers) ለማጋራት በማሰብ ብሎም ቅድመ ህትመት ለአንባቢ መተዋወቂያ ይሆን ዘ”
  >

 23. Thank you very much I really appreciate your effort and May God Bless you
  alot.

  *Waiting Your Reply *

  *Sincerely *

  *Endale Alemu *
  *Contact Address: +251911767614 *
  endo_aau@yahoo.com

  2016-02-14 7:31 GMT+03:00 Ethiopian Legal Brief :

  > Abrham Yohannes posted: “በ2008 ዓ.ም. ለፍሬ ለማብቃት ካቀድኳቸው ሥራዎች ውስጥ ሁለቱ ተጠናቀው
  > አንደኛው ደግሞ ተገባዶ በማየቴ በተለምዶ ‘እጥፍ ድርብ’ የሚባለው ዓይነት ባይሆንም ትልቅ ደስታና እፎይታ ተሰምቶኛል፡፡
  > ይንንም ለ Ethiopian Legal Brief ጎብኚዎች በተለይም ደግሞ ለድረ ገጹ ቋሚ ተከታታዮች (followers
  > and subscribers) ለማጋራት በማሰብ ብሎም ቅድመ ህትመት ለአንባቢ መተዋወቂያ ይሆን ዘ”
  >

  • በጣም ወድጀዋለሁ በአንድ አጋጣሚ ምክንያት ያቀረብከውን ትንታኔ ተከታትያለሁ።በተለይ በሰራተኛ ና አሰሪ በኩል ያቀረብከውን።

Leave a Reply

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.