Advertisements
//
you're reading...
Articles, law, Uncategorized

የኮምፒዩተር ወንጀል እና የጠቅላይ ዓቃቤ ህግ ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጆች


ረቂቅ አዋጆቹ በመስጠት ለተባበረኝ ብሎም የአሠሪና ሠራተኛ መጽሐፍ ረቂቁን አንብቦ ጠቃሚ ሂስ እና አስተያየት ለሰጠኝ ለጠበቃ ወረደ ኃይሉ (ድሬዳዋ) በዚህ አጋጣሚ ምስጋናዬን እገልጻለው፡፡

የኮምፒዩተር ወንጀልን ለመደንገግ የወጣ አዋጅ (ረቂቅ)

DOWNLOAD

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ጠቅላይ ዓቃቤ ህግን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ (ረቂቅ)

DOWNLOAD

Advertisements

About Abrham Yohannes

Abrham Yohannes Hailu Licensed Lawyer & Consultant

Discussion

18 thoughts on “የኮምፒዩተር ወንጀል እና የጠቅላይ ዓቃቤ ህግ ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጆች

 1. What you all have been posting is definitely important and we have been downloading and using it.we like you very much , it is also interesting in providing legal access to society and there by it helps society at large to get awareness about what is right and wrong or what is legal or illegal. so all reader will be benefited from your post and they will become beneficiaries of right and duties. It also helps to reduce the prevalence of the criminal offence and wrong doing. that is very kind of you. but how can we download cassation decision volume 17 from your post

  Like

  Posted by lemesa shimeles | November 16, 2016, 11:17 am
 2. አብርሃም እንደምን አለህ ኢዲስ የተቋቋሙ የመንግሥት ተቋማት ማቋቋሚያ አዋጆችና ደንቦችን ቢደርሱን የሚወጡ አዋጆች፣ ደንቦች፣ እና የአንዳንድ ተቋማትን አሠራር የሚያሳዩ መመሪያዎች ስለአንዳንድ ተቋማት ሙሉ ስም፣ ትርጓሜ፣ ሥልጣንና ተግባር ሙሉ መረጃ የሚሰጡ በመሆናቸው ጠቃሚ ናቸው በመሆኑም በግልጽ ልናልንረዳበት በሚያስችል ዘዴ ብታስቀምጥልን፡፡ በተረፈ አመሰግናለሁ

  Like

  Posted by fentaye sisay | October 31, 2016, 8:00 am
 3. በምንም መልኩ አግባብነት የለውም ።እራሱን የቻለ ገለልተኛ ተቐም ያስፈልገዋል።ካልሆነ ግን የፍትህ ጉድለት ያስክትላል።አሁንም ያለው ይህ ነው።

  Like

  Posted by seman | August 31, 2016, 10:36 am
 4. Thank u mtr abrish. Can you get an access to the international laws in which Ethiopia is a signatory. eg, UDHR

  Like

  Posted by Alema Hagos | August 17, 2016, 8:22 am
 5. በመጀመረያ ደረጀ በየጊዜው ለምተከፍለን የህግ እውቀት ሰላደንቅና ሰላመሰግን መለፍ አልፈልግምሸ
  በመስከተል የኮምፒዩተር ወንጀልን ለመደንገግ የወጣ አዋጅ (ረቂቅ) ውሰጥ ኮምኒዪከሺን የሚለው ቀል ግንኙነት በሚለው ቢተካ የተሸላ ገለጭ ነው ብዬ አምነለሁ

  Like

  Posted by Jibril Abdellah | August 9, 2016, 3:35 pm
 6. Many thanks.

  Like

  Posted by Teshome Dejene | May 19, 2016, 7:56 am
 7. I dare to say Congra for the fullfilment of your plan to write your commentary. and I have to express my gratitude and appreciation.

  Like

  Posted by Ygiremachow Doya | May 3, 2016, 7:16 am
 8. thank you bro

  Like

  Posted by free30670 | April 28, 2016, 5:03 am
 9. ሄሎ አብረሃም ዩሃንስ እንደምን አለህ በብሎግ የማገኛቸው አዋጆች በጣም ጠቃሚዎች ናቸው፡፡ አሁን በረቂቅነት የቀረቡትን አዋጆች ዳውን ሎድ አድርጌ አይቻቸዋለሁ በጠቅላይ ዐቃቢ ህግ ማቋቋሚያ አዋጅ ላይ ስለ ሙያ ነጻነት የሚመለከተውን ድንጋጌ በሁለት መልኩ ሊታይ ይገባል የዐቃብያነ ህግ የሙያ ነጻነት መከበሩ ይበል የሚያሰኝ ነው ፡፡ ነገር ግን የሙያ ነጻነት ለየትኛውም የህግ ባለሙያ የሚያስፈልግ ይመስለኛል፡፡የዳኝነት ነጻነት በህገ መንግስቱ ቢደነገግም ይህን የዳኝነት ነጻነት በሚጋፋ ሰው ላይ የወጣ የወንጀል ቅጣት አለ ወይ?
  በተመሣሣይ ጠበቃም እኮ የሙያ ነጻነት እንደሚያስፈልገው ይታወቃል፡፡ ነገር ግን በጥብቅናው ስራው ላይ ጣልቃ የሚገባበትን የሚያስከብር የህግ ማዕቀፍስ አለ ወይ? ከሌለ ሚዛናዊ ጥበቃ ካልተደረገ የፍትህ ሥርዓቱ ላይ ችግር አይፈጥርም?
  እንዲያውም በጥብቅና ስራ ላይ ነጻነትን በስፋት የሚጋፉት እነዚሁ የሙያ ነፃነታቸው ሊከበርላቸው ይገባል የሚባሉ ዐቃብያነ ህጎች ና ዳኞች የመኖራቸውን ያህል ከሶስቱ ዘርፎች ለአንዱ ብቻ ነጻነትን የሚያስከብር የወንጀል ድንጋጌ ማውጣት በራሱ ፍትሃዊነትን አይጻረርም እንዴ?
  ሌላው ዐቃቢ ህግ ና ጠበቃ ተከራካሪ ወገኖች መሆናቸው እየታወቀ አስተዳደራዊ ስልጣን ፍቃድ መስጠት ማገድ መሠረዝ ለዐቃቢ ህግ መስጠት አግባብነት አለው ወይ? መልስ እጠብቃለሁ

  Like

  Posted by Anwar Hassen | April 26, 2016, 7:06 pm
 10. Thank you Ethiopian Legal Brief! I would also like to extend my whole
  heartedly thank for Abrham Yohannes!

  Like

  Posted by getyem alemu | April 26, 2016, 6:46 pm
 11. Million thanks, dear. I wonder if you share proclamation no—/2015 that
  stipulates powers and duties of ministers(amended one)

  On Fri, Apr 22, 2016 at 6:43 PM, Ethiopian Legal Brief wrote:

  > [image: Boxbe] This message is eligible
  > for Automatic Cleanup! (comment-reply@wordpress.com) Add cleanup rule
  >
  > | More info
  >
  >
  > Abrham Yohannes posted: “ረቂቅ አዋጆቹ በመስጠት ለተባበረኝ ብሎም የአሠሪና ሠራተኛ መጽሐፍ ረቂቁን
  > አንብቦ ጠቃሚ ሂስ እና አስተያየት ለሰጠኝ ለጠበቃ ወረደ ኃይሉ (ድሬዳዋ) በዚህ አጋጣሚ ምስጋናዬን እገልጻለው፡፡
  > የኮምፒዩተር ወንጀልን ለመደንገግ የወጣ አዋጅ (ረቂቅ) DOWNLOAD የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ጠቅላይ
  > ዓቃቤ ህግን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ (ረቂቅ) DOWNLOAD”
  >

  Like

  Posted by Enyew Engida | April 25, 2016, 2:07 pm
 12. Abrish,Go ahead. Thank You.

  Like

  Posted by Muhammed Endris | April 25, 2016, 1:38 pm
 13. Dear, Abrham
  I have not any words to express your commitment for sharing information timely and regularly, Thank you very much. God bless you and your family too!!

  Like

  Posted by Afework | April 25, 2016, 6:48 am
 14. thanks a lot for your information and for your personal effort.

  Like

  Posted by Elias | April 23, 2016, 9:25 am
 15. Abrish….. you know how much wonderful you are?… Nothing words can express your activity in the history of this country. Thanks.

  Like

  Posted by Getachew | April 23, 2016, 5:35 am
 16. Thank you very much!

  2016-04-22 18:43 GMT+03:00 Ethiopian Legal Brief :

  > Abrham Yohannes posted: “ረቂቅ አዋጆቹ በመስጠት ለተባበረኝ ብሎም የአሠሪና ሠራተኛ መጽሐፍ ረቂቁን
  > አንብቦ ጠቃሚ ሂስ እና አስተያየት ለሰጠኝ ለጠበቃ ወረደ ኃይሉ (ድሬዳዋ) በዚህ አጋጣሚ ምስጋናዬን እገልጻለው፡፡
  > የኮምፒዩተር ወንጀልን ለመደንገግ የወጣ አዋጅ (ረቂቅ) DOWNLOAD የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ጠቅላይ
  > ዓቃቤ ህግን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ (ረቂቅ) DOWNLOAD”
  >

  Like

  Posted by Fantaye Yacob | April 23, 2016, 4:46 am
 17. Abraham,
  I appreciate for sharing the information.​ Please keep up.

  May God be with you, your family and with our beloved country.

  Eyob

  Eyob Abraha
  __________________________________________________________

  Good, better, best. Never let it rest. ‘Til your good is better and your
  better is best. St. Jerome

  2016-04-22 11:43 GMT-04:00 Ethiopian Legal Brief :

  > Abrham Yohannes posted: “ረቂቅ አዋጆቹ በመስጠት ለተባበረኝ ብሎም የአሠሪና ሠራተኛ መጽሐፍ ረቂቁን
  > አንብቦ ጠቃሚ ሂስ እና አስተያየት ለሰጠኝ ለጠበቃ ወረደ ኃይሉ (ድሬዳዋ) በዚህ አጋጣሚ ምስጋናዬን እገልጻለው፡፡
  > የኮምፒዩተር ወንጀልን ለመደንገግ የወጣ አዋጅ (ረቂቅ) DOWNLOAD የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ጠቅላይ
  > ዓቃቤ ህግን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ (ረቂቅ) DOWNLOAD”
  >

  Like

  Posted by Eyob | April 22, 2016, 7:31 pm
 18. Thank you so much. 

  Leulseged

  Sent from Samsung Mobile

  Like

  Posted by leulsegedg | April 22, 2016, 3:47 pm

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

Advertisements

Enter your email address to subscribe to this blog and receive notifications of new posts by email.

Join 12,195 other followers

Follow Ethiopian Legal Brief on WordPress.com
%d bloggers like this: