ትርጓሜ በሟች ንብረት ላይ መብት አለን የሚሉትን ወገኖችን ወይም ወራሾችን የመወሰን፣ የሟች ኑዛዜ መኖር አለመኖሩን የማረጋገጥና በኑዛዜው ተጠቃሚዎችን የመለየት፣ ውርሱን የማስተዳደር የውርሱን ተከፋይ ገንዘብ የመሰብሰብና
Month: October 2017
የኮመን ሎው የአስተዳደር ህግ ስርዓትን በሚከተሉ አገራት (በተለይ በእንግሊዝ) ህግ አውጪው የፍርድ ቤቶችን ስልጣን በህግ ከሚገድብባቸው መንገዶች ዋነኛው በአስተዳደር መስሪያ ቤት ወይም በአስተዳደር ጉባዔ የተሰጠን
You can also get these draft proclamation from the official website of the House of People’s Representatives. Revised Family Code (Amendment) የተሻሻለውን የቤተሰብ ሕግ ለማሻሻል
ከጥቂት ዓመታት ወዲህ የባለቤትነት ማረጋገጫ የመስጠት ስልጣን ያላቸው አካላት ‘ካርታ ማምከን’ የሚሉት አዲስ ፈሊጥ አምጥተዋል፡፡ ፍርድ ቤቶችም ቃሉን በተውሶ እያዘወተሩት ወደ ህግ ቃል እየቀየሩት ነው፡፡
አንድ ሰው አንድን ነገር ከአንድ ሰው ላይ ለማግኘት ፍ/ቤቱ እንዲወስንለት ክስ ለማቅረብና ዳኝነት ለማግኘት የሚያስችለው የፍሬ ነገር ሁኔታ ማንም ሰው በህግ ችሎታ ኖሮት በሌላ ሰው
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሰበር ስልጣን በቀጥታ ከህገ መንግስቱ ይመነጫል፡፡ ሆኖም የስልጣኑን ወሰን የሚያሰምረው የህገ መንግስቱ አንቀጽ 80/3/ ሀ የአማርኛውና እንግሊዝኛው ቅጂ ግልጽ መፋለስ ይታይበታል፡፡ በአማርኛው
በተወካዮች ምክር ቤት እና ፌዴሬሽን ምክር ቤት ሁለት ዋና እንዲሁም ሁለት ምክትል አፈ ጉባዔዎች በድምሩ አራት አፈጉባዔዎች ይገኛሉ፡፡ ምክትሎቹ እንደማንኛውም ምክትል ባለስልጣን ብዙም ትኩረት የሚስብ
The Foreign Affairs Ministry said three flights carried the released prisoners to Ethiopia between October 1 and 5, local media FBC reported. The inmates expressed gratitude to