የኤሌክትሪክ ሥራዎች ተቋራጭ ሰርተፊኬት ለማግኘት የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች

የኤሌክትሪክ ሥራዎች ተቋራጭ ሰርተፊኬት (ኮድ-50320) ለማግኘት የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች

ሰርተፊኬት ሰጭው አካል

የኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን

የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ

የሚሰጥበት ሁኔታ  ሰርተፊኬት

አገልግሎቱን ለማግኘት የሚጠይቀው ቅድመ ሁኔታ

የኤሌክትሪክ ሥራዎች ተቋራጭ 8 ደረጃዎች ያሉት ሲሆን ለእያንዳንዱ ደረጃ የሚጠቁት መስፈርቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል።

ደረጃ 1-4

 

1.አንድ ኤሌክትሪካል መሃንዲስ 10 ዓመት ቀጥተኛ የስራ ልምድ ያለው.ያላት

2.አንድ ሜካኒካል መሃንዲስ 5 ዐመት ቀትተኛ የስራ ልምድ ያለው/ያላት

3.አንድ ኤሌክትሪካል መሃንዲስ 2 ኣመት ቀጥተኛ የሰራ ልምድ ያለው ያላት

4.አንድ ሜካኒካል መሃንዲስ 2 ዓመት ቀጥተኛ የስራ ልምድ ያለው/ ያላት

5.አንድ ኤሌክትሪካል ወይም ሜካኒክ 10 ዓመት እና ከዚበላይ ቀትተና የስራ ልምድ ያለው/ያላት

6.አንድ ኤሌክትሪኪሽያን ወይም ሜካኒካ 5 ዓመት እና ከዚያ በላይ ቀጥተኛ የስራ ልምድ ያለው /ያላት

7.አንድ ኤሌጀክትሪሽያን ወይም ሜካኒክ 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ ቀትተኛ የስራ ለምድ ያለው/ያላት

8.ሁለት ጀማሪ ኤሌክትሪሽን ወይም ሜካኒክ

9.ለደረጃ 1 በኤሌክትሪክ የሙያ መስክ ከተጠቀሱት ባለሙያዎች ውስጥ ቢያንስ አንድ አንድ ባለሙያ በደረጃ 1 2 እና መ ከኢ.ኢ.ባ ወይም አግባብ ካለው አካል የሙያ ብቃት 3 ማረጋገጫ ሰርተፊኬት የወሰደ/ የወሰደች መሆን አለባቸው

1.አንድ ኤሌክትሪካል መሃንዲስ 10 ዓመት ቀጥተኛ የስራ ልምድ ያለው.ያላት

2.አንድ ሜካኒካል መሃንዲስ 5 ዐመት ቀትተኛ የስራ ለምድ ያለው/ያላት

3.አንድ ኤሌክትሪካል መሃንዲስ 10 ኣመት ቀጥተኛ የሰራ ልምድ ያለው ያላት

4.አንድ ሜካኒካል መሃንዲስ 3 ዓመት ቀጥተኛ የስራ ልምድ ያለው/ ያላት

5.ሁለት ጀማሪ ኤሌክትሪሽን ወይም ሜካኒክ

6.ለደረጃ 2 በኤሌክትሪክ የሙያ መስክ ከተጠቀሱት ባለሙያዎች ውስጥ ቢያንስ አንድ አንድ ባለሙያ በደረጃ 1 2 እና 3 ከኢ.ኢ.ባ ወይም አግባብ ካለው አካል የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት የወሰደ/የወሰደች መሆን አለበቸው

1.አንድ ኤሌክትሪካል መሃንዲስ 6 ዓመት ቀጥተኛ የስራ ልምድ ያለው.ያላት

2.አንድ ሜካኒካል መሃንዲስ 4 ዐመት ቀትተኛ የስራ ለምድ ያለው/ያላት

3.አንድ ኤሌክትሪኪሽያን 6 ዓመት እና ከዚያ በላይ ቀጥተኛ የስራ ልምድ ያለው /ያላት

4.አንድ ኤሌጀክትሪሽያን ወይም ሜካኒክ 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ ቀትተኛ የስራ ለምድ ያለው/ያላት

5.አንድ ጀማሪ ኤሌክትሪሽን ወይም ሜካኒክ

6.ለደረጃ 3 በኤሌክትሪክ የሙያ መስክ ከተጠቀሱት ባለሙያዎች ውስጥ ቢያንስ አንድ አንድ ባለሙያ በደረጃ 1 2 እና 3 ከኢ.ኢ.ባ ወይም አግባብ ካለው አካል የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት የወሰደ/የወሰደች መሆን አለበቸው

1.አንድ ኤሌክትሪካል መሃንዲስ6ዓመት ቀጥተኛ የስራ ልምድ ያለው.ያላት

2.አንድ ሜካኒካል መሃንዲስ ከ2 ዓመት በላይ ቀጥተኛ የስራ ለምድ ያለው/ያላት

3.አንድ ኤሌጀክትሪሽያን 4 ዓመት እና ከዚያ በላይ ቀጥተኛ የስራ ለምድ ያለው/ያላት

4.አንድ ጀማሪ ኤሌክትሪሽን ወይም ሜካኒክ

5.ለደረጃ 4 በኤሌክትሪክ የሙያ መስክ ከተጠቀሱት ባለሙያዎች ውስጥ ቢያንስ አንድ አንድ ባለሙያ በደረጃ 1 2 እና 3 ከኢ.ኢ.ባ ወይም አግባብ ካለው አካል የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት የወሰደ/የወሰደች መሆን አለበቸው

ደረጃ 5-8

 

1.አንድ ኤሌክትሪካል መሃንዲስ 4 ዓመት ቀጥተኛ የስራ ልምድ ያለው ያላት

2.አንድ ሜካኒካል መሃንዲስ 4 ዓመት እና ከዚያ በላይ ቀጥተኛ የስራ ለምድ ያለው/ያላት

3.አንድ ኤሌጀክትሪሽያን 4 ዓመት እና ከዚያ በላይ ቀጥተኛ የስራ ለምድ ያለው/ያላት

4.አንድ ጀማሪ ኤሌክትሪሽን ወይም ሜካኒክ

5.ለደረጃ 5 በኤሌክትሪክ የሙያ መስክ ከተጠቀሱት ባለሙያዎች ውስጥ ቢያንስ አንድ አንድ ባለሙያ በደረጃ 1 2 እና 3 ከኢ.ኢ.ባ ወይም አግባብ ካለው አካል የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት የወሰደ/የወሰደች መሆን አለበቸው

1.አንድ ኤሌክትሪካል መሃንዲስ 4 ዓመት ቀጥተኛ የስራ ልምድ ያለው.ያላት

2.አንድ ሜካኒካል መሃንዲስ 4 ዐመት ቀጥተኛ የስራ ለምድ ያለው/ያላት

3.አንድ ሜካኒካ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ ቀጥተኛ የስራ ልምድ ያለው/ ያላት

4.ለደረጃ 6 በኤሌክትሪክ የሙያ መስክ ከተጠቀሱት በለሙያዎች ውስጥ ቢያንስ አንድ አንድ ባለሙያ በደረጃ 1 2 እና 3 ከኢ.ኢ.ባ ወይም አግባብ ካው አካ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት የወሰደ/የወሰደች መሆን አለባቸው።

1.አንድ ኤሌክትሪካል መሃንዲስ 3 ዓመት ቀጥተኛ የስራ ልምድ ያለው.ያላት

2.አንድ ሜካኒካል መሃንዲስ 1ዓመት ቀትተኛ የስራ ለምድ ያለው/ያላት

3.አንድ ሜካኒካ 0 ዓመት እና ከዚያ በላይ ቀጥተኛ የስራ ልምድ ያለው/ ያላት

4.ለደረጃ 7 በኤሌክትሪክ የሙያ መስክ ከተጠቀሱት በለሙያዎች ውስጥ ቢያንስ አንድ አንድ ባለሙያ በደረጃ 1 2 እና 3 ከኢ.ኢ.ባ ወይም አግባብ ካው አካል የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት የወሰደ/የወሰደች መሆን አለበቸው

1.አንድ ኤሌክትሪካል መሃንዲስ 2ዓመት ቀጥተኛ የስራ ልምድ ያለው.ያላት

1.2 አንድ ኤሌትሪሻን 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ ቀትተኛ የስራ ለምድ ያለው/ያላት

2.አንድ ሜካኒካ 0 ዓመት እና ከዚያ በላይ ቀጥተኛ የስራ ልምድ ያለው/ ያላት

3.ለደረጃ 8 በኤሌክትሪክ የሙያ መስክ ከተጠቀሱት በለሙያዎች ውስጥ ቢያንስ አንድ አንድ ባለሙያ በደረጃ 1 2 እና 3 ከኢ.ኢ.ባ ወይም አግባብ ካው አካል የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት የወሰደ/የወሰደች መሆን አለበቸው

Leave a Reply

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.