The majority of New York’s more than 4,700 coronavirus deaths were men, and 86% of all deaths were among people who had underlying illnesses.
Source: New data on New York coronavirus deaths: Most had these underlying illnesses; 61% were men
በአሜሪካ ኒዮርክ ግዛት በኮቪድ -19 ከመጀመሪያው ሟች ጀምሮ ከሞቱት 5489 ሰዎች ውስጥ፤
61% ወንዶች
39% ሴቶች ናቸው
63% የሚሆኑት ዕድሜያቸው 70 እና ከዛ በላይ ነው
7% ያህሉ ዕድሜያቸው 49 እና ከዛ በታች ነው።
ከሟቾቹ ውስጥ 4732 የሚሆኑት ማለትም ከአጠቃላይ ሟቾች ውስጥ 86% ያህሉ ቢያንስ አንድ የቆየ ህመም /chronic illness/ ነበረባቸው።
አብዛኞቹ የነበረባቸው ህመም hypertension ሲሆን 55% የሚሆኑት ሟቾች ላይ ተስተውሏል።
ቀጣዩን ደረጃ የያዘው ደግሞ diabetes ሲሆን 1,755 የሚሆኑት ወይም ደግሞ 37% በሚሆኑት ሟቾች ላይ ተስተውሏል።
ከሁለቱ ሸጥሎ በስፋት የተስተዋሉት ሌሎች ህመሞች ደግሞ እነዚህ ናቸው።
hyperlipidemia
coronary artery disease
renal disease እና
dementia
እነዚህ በጥቅሉ 16% በሚሆኑ ሟቾች ላይ ተስተውለዋል።
Categories: Uncategorized