Day: April 15, 2020

በኮቪድ-19 የተነሳ አፍረካ 500 ቢሊየን ዶላር ልታጣ ትችላለች: የአፍሪካ ህብረት ሪፖርት

በአፍሪካ ህብረት የቀረበ አንድ ሪፖርት እንዳመለከተው COVID-19 ወረርሽኝ የአፍሪካን ኢኮኖሚ በ 9% እንዲቀንስ እና አህጉሪቱ ወደ 30% የሚሆነውን የገንዘብ ገቢ እንድታጣ ያደርጋታል ፡፡ ይህም የአፍሪካ አገራት ለዓለም አቀፍ አበዳሪዎች ጥገኛ እንደሚያደርጋቸው ሪፖርቱ […]

በአዲስ አበባ ባለፉት አምስት ቀናት ውስጥ ሁለት ሰዎች በጅብ መበላታቸው ተገለጸ

በአዲስ አበባ ባለፉት አምስት ቀናት ውስጥ ሁለት ሰዎች በጅብ መበላታቸው ተገለጸ። የመጀመሪያው ክስተት የተፈጠረው በአዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ ኮተቤ ሃና ማርያም አካባቢ ልዩ ቦታው አስቴር ሱቅ አካባቢ ነው። ጾታቸው ወንድ የሆነው […]

ኢትዮ ቴሌኮም ለ 2 ወራት የሚቆይ የአገልግሎት ታሪፍ ቅናሽ አደረገ

ምንጭ: ሸገር ኤፍ ኤም ኢትዮ ቴሌኮም ለ2 ወር የሚቆይ ዘወትር ከማለዳው 12:00 ሰዓት እስከ ቀኑ 10:00 ድረስ ከፍተኛ ቅናሽ የተደረገባቸውን የጥቅል አገልግሎት መጀመሩ ተሰማ፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም ከነገ ጀምሮ ለ2 ወር የሚቆይ በቤትዎ […]

A Proclamation to Approve the State of Emergency Proclamation No. 3-2020

Proclamation No…. /2020 DOWNLOAD   የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማጸደቂያ አዋጅ የኮቪድ-19 ስርጭትን ለመከላከል ለመቆጣጠርና የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ የወጣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቁጥር 3-2012 A Proclamation to Approve the State of Emergency Proclamation […]

%d bloggers like this: