Site icon Ethiopian Legal Brief

በትግራይ ክልል 4 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ

በትግራይ ክልል 4 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ!

በትግራይ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 4 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።

በክልሉ ጤና ቢሮ ሪፖርት የተደረገው የ4 ሰዎች #ፖዘቲቭ ኬዝ ጥዋት በፌደራል ደረጃ በጤና ሚኒስቴር ከተገለፀው ውጭ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ #አረጋግጠውልናል።

በትግራይ ክልል ስልተገኙት 4 የኮሮና ቫይረስ ታማሚዎች የክልሉን ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ሓጎስ ጎዶፋይን አነጋግረን ተጨማሪ መረጃዎችን የምናደርሳችሁ ይሆናል።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

Exit mobile version