Directives Reduction of Workers Directive 43-2013 February 24, 2021July 21, 2021 Abrham Yohannes Ministry of Labour and Social Affairs Reduction of Workers DirectiveDownload Share this:TweetEmailTelegramLike this:Like Loading... Related Related Posts Directives FOB Directive for Deciding Import Goods and Importers Obliged or Not to Import on FOB Term December 20, 2021December 20, 2021 Abrham Yohannes Directives Issuance of Temporary Identification Card Directive November 19, 2021November 19, 2021 Abrham Yohannes
አብርሽ እንዴት ነህ አዲሰ አበባ ተስማምቷሀል ኑሮ ስራ ጥሩ ነው ድሬም በጣም ጥሩ ነው ይህ አሁን በ2013 የወጣው መመርያ በተቀየረው አዋጅ 377/96 በመጥቀስ ነው የወጣው አዋጅ ተሽሯል አሁን በ2013 ከወጣ በአዋጅ 1156/20011መሆን ነበረበት አደለም እሱን እንድታየው ነው ሌላው በአዋጁ አንቀፅ 86(7) መሠረት አንድ ሠራተኛ እርጉዝ ወይም ከወለደች በኃላ እስከ 4 ወር ድረስ ልትባር ወይም ልትቀነስ አትችልም ይላል ብትቀነስ ግን የካሳ ክፍያው በአንቀፅ 45ላይ ያለው ብቻ ነው የሚከፈላት ይህ የአራት ወሩ አይከፈላትም የማይከፈላት ከሆነ ከሌሎች የተለየ ምንም ጥበቃ የተደረገላት ነገር የለም ማለት ነው 4ወር በእረፍት ሊከፈላት የሚገባውን በማሠናበት የ2ወር ጨምሮ ተገላገለ ማለት ነው ስለዚ አዋጁ የወሊድ ፍቃድ ላይ የሆነች ሠራተኛን አባሮ በእረፍት ክፍያዋ ላይ ሁለት ወር ጨምሮ እንዲገላገል መፍቀድ ይሆኖል እን እስቲ መልስህን እጠብቃለሁ።!!! Loading... Reply
Thank very much Abreham for your valuable information
አብርሽ እንዴት ነህ አዲሰ አበባ ተስማምቷሀል ኑሮ ስራ ጥሩ ነው ድሬም በጣም ጥሩ ነው ይህ አሁን በ2013 የወጣው መመርያ በተቀየረው አዋጅ 377/96 በመጥቀስ ነው የወጣው አዋጅ ተሽሯል አሁን በ2013 ከወጣ በአዋጅ 1156/20011መሆን ነበረበት አደለም እሱን እንድታየው ነው ሌላው በአዋጁ አንቀፅ 86(7) መሠረት አንድ ሠራተኛ እርጉዝ ወይም ከወለደች በኃላ እስከ 4 ወር ድረስ ልትባር ወይም ልትቀነስ አትችልም ይላል ብትቀነስ ግን የካሳ ክፍያው በአንቀፅ 45ላይ ያለው ብቻ ነው የሚከፈላት ይህ የአራት ወሩ አይከፈላትም የማይከፈላት ከሆነ ከሌሎች የተለየ ምንም ጥበቃ የተደረገላት ነገር የለም ማለት ነው 4ወር በእረፍት ሊከፈላት የሚገባውን በማሠናበት የ2ወር ጨምሮ ተገላገለ ማለት ነው ስለዚ አዋጁ የወሊድ ፍቃድ ላይ የሆነች ሠራተኛን አባሮ በእረፍት ክፍያዋ ላይ ሁለት ወር ጨምሮ እንዲገላገል መፍቀድ ይሆኖል እን እስቲ መልስህን እጠብቃለሁ።!!!