በአጠቃላይ በህገ መንግስቱ የተረጋገጠውን የሐይማኖት ነፃነት፣ እኩልነት፣ የመንግስትና የሐይማኖት መለያየት እና የመደራጀት መብት እንደተጠበቀ ሆኖ አሰራራቸው ከህገ-መንግስቱና ከሌሎች የሃገሪቱ ህጎች ጋር በተጣጣመ ሁኔታ እንዲቀጥልና በግልፅነትና ተጠያቂነት ላይ የተመሰረተ አገልግሎት ለመስጠትና ለማግኘት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ይህ መመሪያ ወጥቷል፡፡
DOWNLOAD .pdf