Site icon Ethiopian Legal Brief

መመሪያ ቁጥር 253-2013 በተፈጥሮና ሰው ሠራሽ አደጋ ምክንያት ንብረታቸው ለወደመባቸው  ባለሀብቶች ድጋፍ ስለሚደረግበት ሁኔታ የወጣ መመሪያ

መመሪያ ቁጥር 253-2013

በተፈጥሮና ሰው ሠራሽ አደጋ ምክንያት ንብረታቸው ለወደመባቸው  ባለሀብቶች ድጋፍ ስለሚደረግበት ሁኔታ የወጣ መመሪያ

 

አውጪው ባለሥልጣን

የገንዘብ ሚኒስቴር የሚኒስትሮች ምክር ቤት መስከረም 6 ቀን 2013 ዓ.ም. ባካሄደው 89ኛ መደበኛ ስብሰባ በሰጠው ውክልና መሠረት ከዚህ የሚከተለውን መመሪያ አውጥቷል።

DOWNLOAD .pdf

Exit mobile version