ፈቃድ ሰጭው አካል
የኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን የብቃት ማረጋገጥ ቴክኒካል ሬጉሌሽን ዳይሬክቶሬት
አገልግሎቱ የሚሰጥበት ቦታ; የፈተና መስጫ ቦታዎች(በመስክ)
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ; የሚሰጥበት ሁኔታ ለሁሉም ከደረጃ 1-4 ሰርተፊኬት
የአገልግሎት ክፍያ
ደረጃ 1 500 ብር
ደረጃ 2 400 ብር
ደረጃ 3 300 ብር
ደረጃ 4
መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
ደረጃ 1
መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
በኤሌክትሪክ ምህንድስና ወይም በኤሌክትሪ ቴክኖሎጂ
(ኤሌክትሪሲቲ) ትምህርት ዕውቅና ከተሰጠው ተቋም የተገኘ ዲግሪና 6 ዓመት የስራ ልምድ
ከ6 ወር በላይ ያልሆነው 3 ጉርድ ፎቶ ግራፍ
የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎች ኢርጂናል ፎቶ ኮፒ
ማንነቱን የሚገልጽ የቀበሌ ወይም የመስሪያ ቤት መታወቂያ
ደረጃ 2
መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
የኤሌክትሪክ ምህንድስና ወይም በኤሌክትሪክ
ቴክኖሎጂ (ኤሌክትሪክሲቲ) ትምህርት ዕውቅና ከተሰጠው ተቋም የተገኘ ዲግሪና 4 ዓመት የስራ ልምድ ፣ 10+3 ዲፕሎማና 6 ዓመት የስራ ልምድ፤
ከ6 ወር በላይ ያልሆነው 2 ጉርድ ፎቶ ግራፍ፣
የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎች ኦርጂናል ፎቶ ኮፒ፣
ማንነቱን የሚገልጽ የቀበሌ ወይም የመስሪያ ቤት መታወቂያ
ደረጃ 3
መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
በኤሌክትሪክ ምህንድስና ወይም በኤሌክትሪክ ቴክኖሎጂ (ኤሌክትሪክሲቲ) ትምህርት ዕውቅና ከተሰጠው ተቋም የተገኘ ዲግሪና 2 ዓመት የስራ ልምድ ፣ 10+3 ዲፕሎማና 4ዓመት የስራ ልምድ ፣10+2 የምስክር ወረቀትና 5ዓመት የሰራ ልምድ 10+1 የምስክር ወረቀትና 6 ዓመትየስራ ልምድ
ከ6 ወር በላይ ያልሆነው 2 ጉርድ ፎቶ ግራፍ፣
የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎች ኦርጂናል ፎቶ ኮፒ፣
ማንነቱን የሚገልጽ የቀበሌ ወይም የመስሪያ ቤት መታወቂያ
ደረጃ 4
መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
በኤሌክትሪክ ምህንድስና ወይም በኤሌክትሪክ ቴክኖሎጂ (ኤሌክትሪክሲቲ) ትምህርት ዕውቅና ከተሰጠው ተቋም የተገኘ ዲግሪና 0 ዓመት የስራ ልምድ ፣ 10+3 ዲፕሎማና 0 ዓመት የስራ ልምድ ፣10+2 የምስክር ወረቀትና 1 ዓመት የስራ ልምድ 10+1 የምስክር ወረቀትና 2 ዓመትየስራ ልምድ እና ከሙያ ማሻሻያ ስልጠና ማዕከላት የተገኘ የምስክር ወረቀትና 4ዓመት የስራ ልምድ
ከ6 ወር በላይ ያልሆነው 2 ጉርድ ፎቶ ግራፍ፣
የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎች ኦርጂናል ፎቶ ኮፒ፣
ማንነቱን የሚገልጽ የቀበሌ ወይም የመስሪያ ቤት መታወቂያ