አብርሃም ዮሃንስ

አሠሪና ሠራተኛ ህግ 2ኛ የተሻሻለ ዕትም መጽሐፍ በገበያ ላይ ዋለ

አሠሪና ሠራተኛ ህግ 2ኛ የተሻሻለ ዕትም መጽሐፍ ከዛሬ ጀምሮ በገበያ ላይ ውሏል።

አሠሪና ሠራተኛ ህግ አዲስ መጽሐፍ

መጽሐፉ በአንከቦት መጽሐት መደብር ያገኙታል።

አድራሻ

አንከቦት መጽሐት መደብር አራት ኪሎ ዩኒቨርስቲ ፊት ለፊት አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ አጠገብ

በተጨማሪም አራት ኪሎ ዩኒቨርሳል መጽሐት መደብር ይገኛል።

ፀሐፊ፡ አብርሃም ዮሐንስ

አሳታሚ፡ አንከቦት አሳታሚ

አታሚ፡ ጃጃው አታሚዎችና ዲቨሎፐርስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

መጽሐፉን በአዲስ አበባ እና በክልሎች ለማከፋፈል @ወ/ሮ አኒሳ ስ/ቁ. 0966215342 ይጠይቁ

2 replies »

Leave a Reply

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.