Advertisements
//
recent posts

Articles

This category contains 108 posts

የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም በክልሎች ላይ ያለው ስልጣን ህገ-መንግስታዊ ስላለመሆኑ – ክፍል ፩


በህዝብ እንባ ጠባቂ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 211/1992 አንቀጽ 4 መሰረት በፌደራሉ መንግስት የተቋቋመው ፌደራል እንባ ጠባቂ በክልል መንግስት ስራ አስፈጻሚ አካላትና ባለስልጣናት የሚፈፀሙ የአስተዳደር ጥፋቶችን የመመርመር ስልጣን ተሰጥቶታል፡፡ በተመሳሳይ መልኩ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁ. 210/1992 አንቀጽ 4 አዋጁ በማንኛውም ክልል ውስጥ በሚፈፀሙ የሰብዓዊ መጣስ ጉዳዮችም ላይ ስልጣን እንደሚኖረው ይደነግጋል፡፡ የሁለቱም አዋጆች አንቀጽ … Continue reading

የዕድሜ ልክ እስራት 25 ዓመት ነው?


አንዳንዴ እንደ ቀላል የሚወሰዱ የህግ ጉዳዮች የክርክር ምንጭ ይሆናሉ፡፡ የዕድሜ ልክ ጽኑ እስራት ትርጓሜን በተመለከተ ከአንድ በላይ የህግ ባለሞያ ጋር ክርክር ገጥሜ አውቃለው፡፡ ጭብጡ ይህን ይመስላል? ‘የዕድሜ ልክ ጽኑ እስራት ቅጣት የተፈረደበት ሰው ማረሚያ ቤት ታስሮ የሚቆየው ለ25 ዓመታት ነው? ወይስ ዕድሜ ልኩን ማለትም እዛው ማረሚያ ቤት ውስጥ እስኪሞት ድረስ?’ በወንጀል ህጉ ላይ ነጻነትን የሚያሳጡ … Continue reading

‘ሰድቦ ለሰዳቢ’፡ በፍርድ ቤት ውሳኔ ላይ የፀያፍ ቃላት አገላለጽ


በእኛ አገር ‘ተሰደብኩኝ ስሜ ጠፋ’ ብሎ ለፖሊስ የሚያመለክት ሰው አንድም አልታደለም አሊያም አዙሮ አላሰበም፡፡ ወደ ፖሊስ ያመራው በሰው ፊት ሲሰደብ፣ ስሙ ሲጠፋ መጠቃቱ አንገብግቦት፣ በንዴት ሰክሮ ባስ ሲልም ራሱን መቆጣጣር አቅቶት ይሆናል፡፡ ክብሩ ተነክቷልና ይሄ ጥጋበኛ ሰዳቢ በፍትሕ ፊት ቀርቦ የእጁን ማግኘት አለበት፡፡ ተሰደብኩኝ ባይ ወደ ፖሊስ በማምራት አንዴ የጠፋ ስሙን ለማደስ ባይችልም በእርግጥም ፍትሕ … Continue reading

oromiya jsptlri modules


Oromiya Justice Sector Professional’s Training and Legal Research Institute Modules are available for download. Click HERE to go to download page

Links to Law Journals in Ethiopia


Joornalii Seeraa Oromiyaa (Oromia Law Journal) Journal of Ethiopian Law Mizan Law Review Haramaya Law Review Mekelle University Law Journal Bahir Dar University Journal of Law Jimma University Journal of Law Ethiopian Journal of Legal education

Consolidated Ethiopian Laws 1934-2017 (Vol. V-VII)


ቅፅ 5 ቅፅ 6ሀ ቅፅ 6ለ ቅፅ 7ሀ ቅፅ 7ለ ቅፅ 7ሐ

Consolidated Ethiopian Laws 1934-2017 (Vol. I-IV)


The Federal Attorney General has prepared consolidated Ethiopian Laws (1934-2017) in seven volumes and 28 parts. Here are the first four volumes. * Only Amharic Version is available ማውጫ መግቢያና ስለ አጠቃቀም የወንጀል ድንጋጌዎች በሰንጠረዥ ቅፅ 1 ቅፅ 2 ቅፅ 3 ቅፅ 4 Related Consolidated Ethiopian laws (1942-1961 E.C.) Volume 1 Consolidated Ethiopian Laws (1942-1961 E.C.) Volume II

‘አሠሪና ሠራተኛ ሕግ’ አዲስ መጽሐፍ


‘አሠሪና ሠራተኛ ሕግ’ በገበያ ላይ ውሏል፡፡ በዩኒቨርሳል የመጽሐፍት መደብር (አራት ኪሎ)ያገኙታል፡፡ ማውጫ        DOWNLOAD የሰበር ውሳኔዎች ማውጫ    DOWNLOAD የሕግጋት ማውጫ        DOWNLOAD ዋቢ መጻህፍትና ጽሑፎች   DOWNLOAD የቃላት ማውጫ             DOWNLOAD     የተመረጡ ገጾች                         … Continue reading

ማመሳሰል/መለየት እና የህግ ትርጉም አስገዳጅነት


አዋጅ ቁ. 454/1997 በስር ፍ/ቤቶች ላይ ድርብ ግዴታዎችን ይጥላል፡፡ የመጀመሪያው አግባብነት ባላቸው ሁኔታዎች የሰበር ችሎትን የህግ ትርጉም መቀበልና ተግባራዊ ማድረግ ሲሆን የዚሁ ግዴታ ግልባጭ ገፅታ የሆነው ሁለተኛ ደግሞ አግባብነት በሌላቸው ሁኔታዎች ተፈጻሚ ከማድረግ መቆጠብ ናቸው፡፡ ለግዴታዎቹ ውጤታማነት ፈቃድ ብቻ ሳይሆን እውቀት ጭምር ይጠይቃል፡፡ ስለሆነም በየትኛውም እርከን የሚገኝ ፍርድ ቤት በበፊተኛው የማመሳሰል በኋለኛው የመለየት ክህሎት ሊኖረው … Continue reading

አስተዳደራዊ ድንጋጌ የማውጣት (ከፊል የህግ አውጭነት) ስልጣን ምንነት፣ ባህርይ እና አስፈላጊነት


ምንነት እና ባህርይ የአስተዳደር መ/ቤቶች ከመደበኛው የማስፈጸም ስልጣናቸው በተጨማሪ በህግ አውጭው በሚሰጣቸው ውክልና መሰረት አስተዳደራዊ መመሪያ የማውጣት ስልጣን አላቸው፡፡ የሚኒስትሮች ም/ቤት እንዲሁ ከተወካዮች ም/ቤት በሚሰጠው የውክልና ስልጣን ደንቦችን ይደነግጋል፡፡ ብቁና ውጤታማ አስተዳደር እንዲሰፍን የአስተዳደር መ/ቤቶች በህግ የተሰጣቸውን ስልጣን፣ ተግባርና ግዴታ በተጨባጭ ማሳካት ይጠበቅባቸዋል፡፡ ስኬት እንዲኖር ደግሞ የማስፈፀም ስልጣን ብቻውን አይበቃም፡፡ ጠቅለል ያለ ይዘት ያላቸው በፓርላማ … Continue reading

Advertisements

Enter your email address to subscribe to this blog and receive notifications of new posts by email.

Join 12,087 other followers

Follow Ethiopian Legal Brief on WordPress.com