የመጨረሻ ውሳኔ፡ የሰበር ችሎት ውሳኔዎች ዳሰሳ በአዋጅ ቁ. 25/88 አንቀጽ 10 በሰበር ችሎት ስልጣን ስር የሚወድቁ ጉዳዮች በስር ፍርድ ቤት በይግባኝ ወይም በመደበኛ ስልጣን የመጨረሻ ውሳኔ የተሰጠባቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ የመጨረሻ ውሳኔ ሲባል […]
የሰበር ውሳኔ አስገዳጅነት ፡የሰበር ውሳኔዎች ዳሰሳ
ማውጫ ከአምስት ያላነሱ ዳኞች ምንም ምክንያት የሌለው ውሳኔ በቅጽ ውስጥ ያልተካተቱ (ያልታተሙ) ውሳኔዎች ወደኋላ ተመልሶ ስለመስራት (retro-activity) የህግ ትርጉም መለወጥ ሰበር ውሳኔ የሰጠበት ህግ ‘ሲሻር’ የውሳኔው የአስገዳጅነት ውጤት የሰበር ውሳኔ አስገዳጅነት ፡የሰበር […]
በጡረታ በመገለል የሥራ ውል የሚቋረጥበት አግባብ፤ የሰበር ችሎት ውሳኔዎች ዳሰሳ
በጡረታ በመገለል የሥራ ውል የሚቋረጥበት አግባብ፤ የሰበር ችሎት ውሳኔዎች ዳሰሳ የጡረታ መውጫ እድሜ ላይ መድረስ ህጋዊ ውጤት በጡረታ መገለል ሲባል ምን ማለት ነው? በ‘ህብረት ስምምነት’ በጡረታ መገለል በ‘መንግስት ውሳኔ’ በጡረታ መገለል የጡረታ […]
Cassation Decisions Volume 17 Table of Contents
The Federal Supreme Court has released the table of contents of Cassation decisions volume 17. Click the link below to download the file. DOWNLOAD
ሰራተኛው በአሰሪው ንብረት ላይ ጉዳት በማድረሱ ምክንያት ስለሚሰናበትበት ሁኔታ፡ የሰበር ችሎት ውሳኔዎች ዳሰሳ
ሰራተኛው በአሰሪው ንብረት ላይ ጉዳት በማድረሱ ምክንያት ስለሚሰናበትበት ሁኔታ፡ የሰበር ችሎት ውሳኔዎች ዳሰሳ መግቢያ የንብረት ትርጉም የአሰሪው ወይም ከድርጅቱ ስራ ጋር በቀጥታ ግንኙነት ያለው ንብረት ጉዳት ማድረስ እና ጉዳት መድረስ ከባድ ቸልተኝነት […]
Federal Supreme Court Cassation Decisions Volume 16

The Federal Supreme Court has released Cassation decisions volume 16. Click the link below to download the file. DOWNLOAD
በስራ ላይ የሚደርስ አደጋ–የሰበር ውሳኔዎች ዳሰሳ
በስራ ላይ የሚደርስ አደጋ–የሰበር ውሳኔዎች ዳሰሳ 1. መግቢያ በአሰሪና ሰራተኛ ግንኙነት ዋነኛ ከሚባሉት የአሰሪ ግዴታዎች ውስጥ አንዱ ከስራው ጋር በተያያዘ የሰራተኛውን ደህንነትና ጤንነት ለመጠበቅና ከአደጋ ለመከላከል የሚያስፈልጉትን እርምጃዎች ሁሉ መውሰድ ይገኝበታል፡፡ ግዴታው […]
Federal Supreme Court Cassation Decisions Volume 16 Table of Contents

The Federal Supreme Court has released the table of contents to volume 16. Click the links below to download the files. Federal Supreme Court Cassation Decisions Volume 16 Table of Contents DOWNLOAD […]
Recent Comments