Ethiopia’s Commercial Registration and Protection Proclamation and other intellectual property laws of the country are formulated in accordance with international agreements. It is a proven fact that the country has been conducting […]
Advocates Disciplinary Offenses C-F-No. 107442
It cannot be considered unethical if the lawyer files a lawsuit based on the evidence received from the client in advance and then revises the lawsuit based on new circumstances. The lawyer […]
C-F-No. 215599 Fundamental Error of Law Jurisdiction of Federal Cassation Bench
Cassation File No. 215599 Fundamental Error of Law -Jurisdiction of Federal Cassation Bench A decision by Regional Cassation bench can not be reviewed by Federal Supreme Court Cassation Bench, unless there is […]
Ethiotelecom -v.- Negussie Tefera -Compensation for damage to telecommunications or electric cables C-F-N 72238
Ethiotelecom –v.- Negussie Tefera Federal Supreme Court Cassation File No. 72238 (November 12, 2012) Holding of the Court: An administrative body shall ensure whether there are telecommunications or electric power cables prior […]
የሰበር ችሎት 11 የህግ አተረጓጎም ደንቦች
ህግ እንደማንኛውም የስነ ጽሑፍ ስራ ህግ ለማውጣት ስልጣን የተሰጠው አካል የሚጽፈው ድርሰት ነው። በመርህ ደረጃ ማንበብ የሚችል ዜጋ ሁሉ (በሙያው መመረቅና መሰልጠን ሳያስፈልገው) ይህን ህግ አንብቦ ይረዳዋል ተብሎ ይገመታል። ይሁን እንጂ የተጻፈ […]
አለአግባብ መበልፀግ-የሰበር ችሎት የህግ ትርጉም
የሌላውን ሰው የሥራ ድካም ወይም በሌላው ሰው ሀብት በመገልገል በቂ ባልሆነ ምክንያት ጥቅም ማግኘት አንድ ሰው የሌላውን ሰው የሥራ ድካም ወይም በሌላው ሰው ሀብት በመገልገል በቂ ባልሆነ ምክንያት ጥቅም ያገኘ እንደሆነ አላግባብ […]
ተተኪ ወራሽነት- የሰበር ችሎት የህግ ትርጉም
የሟች ልጆች ቀድመው ከሞቱና ወደታች የሚቆጠር ተወላጅ ትተው ከሆነ ተወላጆቹ ወሊጆቻቸውን ተክተው ሟችን መውረስ ሟች ልጆች የሌሉት ከሆነ እናትና አባት ሁለተኛ ደረጃ ወራሾች እንደሚሆኑና አባት ወይም እናት ቀድመው ከሞቱም የእነሱን ፈንታ ልጆቻቸው […]
በግልፅ ያልተካደ ፍሬ ነገር- የሰበር ችሎት የህግ ትርጉም
አንድ ክስ የቀረበበት ተከሳሽ የተከሰሰበትን ነገር በግልጽ መካድ እንደሚገባውና ይህን ካላደረገ ደግሞ ክሱን እንደአመነ ሊቆጠር እንደሚገባው በፍ/ብ/ሕ/ቁ.83፣ 334/1/መ/ እና 235 ላይ ተመልክቷል፡፡ እንበልና የሁለት ዓመት ጊዜ ያለፈው የኪራይ ሂሣብ እንዲከፍል ክስ የቀረበበት […]
Recent Comments