Health ministry says preparations for the collaboration with China are going well and that Ethiopia will completely stop importing test kits. Source: Ethiopia to make,
Category: COVID_19
Source: Ethio-Fm በጋምቤላ ክልል 51 ሰዎች ከደቡብ ሱዳን ወደ ክልሉ ድንበር ጥሰው መግባታቸው ተገለጸ፡፡ ምንም እንኳን የድንበር ላይ ጥበቃው በተጠናከረ መንገድ ቢቀጥልም በህገ ወጥ መንገድ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሚኒስትሮች ኮሚቴ የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ለመግታት የሚያግዙ እና ተጨማሪ የአሰራር ማሻሻያ የሚጠይቁ ሁለት መመሪያዎችን ተወያይቶ ማፅደቁን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር
በትግራይ ክልል 4 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ! በትግራይ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 4 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። በክልሉ ጤና ቢሮ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ በለይቶ ማቆያ የሚገኙ ዜጎችን አያያዝ ከነገ ጀምሮ ሊገመግም ነው። በዚህም
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ ጋር በስልክ ተወያዩ አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር
በስጋ ቤቶች (ሉካንዳዎች) የሚተገበሩ ግዴታዎች አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝም ሆነ ሌሎች ተላላፊ በሽታዎችን ስርጭት ለመከላከል ሲባል
ጀርመን በቅርቡ የኮሮና ክትባት በሰዎች ላይ መሞከር እንደምትጀምር የአገሪቱ የክትባት እና ባዮሜድስን ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ከሕመሙ የሚያገግሙ ሰዎች ቁጥር አዲስ ከሚያዙት በመብለጡ ወረርሽኙ በጀርመን በቁጥጥር ሥር