Category: COVID_19

ጥቅም ላይ እንዳይውሉ የተከለከሉ የእጅ ንጽህና መጠበቂያዎች

ጥቅም ላይ እንዳይውሉ የተከለከሉ የእጅ ንጽህና መጠበቂያዎች አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን ሳይመዘገቡና የብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ ሳያገኙ የተለያዩ ግለሰቦችና ተቋማት በህገ ወጥ መልኩ […]

ጀርመን ኮሮናን በመዋጋት ውጤት እያስመዘገበች ነው

በጀርመን ስለ ኮሮና ተሐዋሲ ሥርጭት ዝርዝር መረጃዎችን የሚያቀርበው ሮበርት ኮኅ ኢንስቲትዩት (RKI) የተሰኘው ተቋም የአፍና የአፍንጫ መከለያ ጭምብል ማድረግን በተመለከተ ቀድሞ የነበረውን አመለካከት ቀየረ። ተቋሙ ቀደም ሲል ጭምብሉ መደረግ ያለበት በኮሮና ተሐዋሲ […]

በድሬዳዋ አስተዳደር ሀርላ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል በአስተዳደሩ የተላለፈውን የህዝብ ትራንስፖርት እገዳ የጣሰው አሽከርካሪ የሞት አደጋ አድርሷል፡፡

በድሬዳዋ አስተዳደር ሀርላ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል በአስተዳደሩ የተላለፈውን የህዝብ ትራንስፖርት እገዳ የጣሰው አሽከርካሪ የሞት አደጋ አድርሷል፡፡ ዛሬ ዓርብ ረፋድ ሰዎችን ጭኖ ሲጓዝ የነበረው የሚንባስ ተሸከርካሪ ከሀረር ወደ ድሬዳዋ […]

%d bloggers like this: