Category: Ethiopian News

በሎስ አንጀለስ የኢትዮጵያ ሚሲዮን ቆንስል ጄነራል ዶክተር ብርሃነመስቀል አበበ ከኃላፊነት ተነሱ

ምንጭ: ኢትዮ ኤፍ ኤም በሎስ አንጀለስ የኢትዮጵያ ሚሲዮን ቆንስል ጄነራል ዶክተር ብርሃነመስቀል አበበ ከኃላፊነት ተነሱ በአሜሪካ ሎስ አንጀለስ የኢትዮጵያ ሚሲዮን ቆንስል ጄነራል ዶክተር ብርሃነመስቀል አበበ ሰኚ ከኃላፊነት መነሳታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለኢትዮ […]

በኢትዮጵያ ተጨማሪ ስምንት ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።

  በኢትዮጵያ ተጨማሪ ስምንት ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በዚህም በኢትዮጵያ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 82 ደርሷል። የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ በሰጡት መግለጫ ባለፉት 24 ሰዓታት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው […]

ኢትዮ ቴሌኮም ያለአግባብ ከሂሳባቸው ላይ እየቆረጠባቸው መሆኑን ደንበኞች ተናገሩ

ከኢትዮ ቴሌኮም ቦነስ እና የቅናሽ አገልግሎት ስንጠብቅ በገንዘባችን ከገዛነው ላይ ያለአግባብ እየቆረጠባቸው መሆኑን ደንበኞች ተናገሩ፡፡ ደንበኞቹ ብዙዎቻችን ቤት በተቀመጥንበት በዚህ ሰዓት ቦነስ እና የቅናሽ አገልግሎት ስንጠብቅ ተቋሙ ገንዘባችንን ያለአግባብ እየቆረጠብን ነው ሲሉም […]

%d bloggers like this: