Category: Uncategorized

ኢትዮጵያን ከጎረቤት አገራት የሚያዋስኗት 5 ኬላዎች በቅርቡ ይከፈታሉ

ኢትዮጵያን ከጎረቤት አገራት የሚያዋስኗት 5 ኬላዎች በቅርቡ ይከፍታሉ ታባለ፡፡ ኢትዮጵያ በጋምቤላ፣በቤንሻንጉል፣ በሶማሌ ክልሎች ድንበር ላይ 5 ኬላዎችን እንደምትከፍት ለሸገር የተናገሩት የኢሜግሬሽን ዜግነትና የወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሙጅብ ጀማል ናቸው፡፡ የኬላዎቹ […]

አቶ በረከት ስምዖን የ6ዓመት እስር ተፈረደባቸው

ሰበር ዜና አቶ በረከት ስምዖን የ6ዓመት እስር ተፈረደበት። ፍርድ ቤቱ በአቶ በረከት ስምኦን ላይ ስድስት ዓመት እና በአቶ ታደሰ ካሳ ላይ የ8 ዓመት የእስር ውሳኔ አስተላለፈ፡፡ ምንም እንኳን ይግባኝ የመጠየቅ መብታቸው እንደተጠበቀ […]

%d bloggers like this: