Read More
Category የወንጀል ህግ
ተደራራቢ ወንጀሎች (Concurrence offences) በአጠቃላይ በአንድ ሰው ሁለት ወይም ከሁለት በላይ የሆኑ ወንጀሎች ተፈፅመው ሲገኙ ያለውን ሁኔታ የሚመለከት ሲሆን ሁለት ወይም ቁጥራቸው ከዚያ በላይ የሆኑ ወንጀሎች ተደራራቢ ናቸው ሊባሉ የሚችሉት ሁለተኛው ወንጀል ከመፈፀሙ በፊት መጀመሪያ በተፈፀመው ወንጀል ላይ ፍርድ አልተሰጠ እንደሆነ ነው፡፡
Read More
ከወንጀለኛ መቅጫ ሕጉ ቁጥር 82(1)(ለ) ድንጋጌ ይዘት ለመረዳት እንደሚቻለው ደጋጋሚ ወንጀለኛ ለማለት የመጀመሪያው መመዘኛ በወንጀለኛው ላይ ከዚህ ቀደም የወንጀል ክስ ቀርቦበት ቅጣት የተወሰነበት መሆን አለበት፡፡
Read More
ንድ ወንጀል አድራጊ ለፈፀመው ወንጀል ከሚወሰንበት ቅጣት በተጨማሪ ወይም በቅጣቱ ምትክ አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ የተለያዩ የጥንቃቄ እርምጃዎች ሊወሰኑበት ይችላሉ፡፡
Read More
በወንጀል ጥፋተኛ ሆኖ የተገኘ ሰው ሊጣሉበት የሚችሉ ዋና ቅጣቶች የሚባሉት መቀጮ፣ የግዴታ ሥራ ፣የእስራት ቅጣት እና የሞት ቅጣት ናቸው፡፡
Read More
በሕግ በሌላ አኳኋን ካልተገለፀ በስተቀር ለአንድ ወንጀል በወንጀል ሕጉ ልዩ ክፍል ከተደነገገው የቅጣት ወለልና ጣራ ውጭ ቅጣት ሊጣል አይችልም፡፡
Read More
የወንጀል ሕጉን ዓላማ ለማሳካት ዋንኛ ግብ ተደርጎ የሚወሰደውም ወንጀል እንዳይፈፀም የመከላከል ተግባር ሲሆን ይህ አቅጣጫ ተግባራዊ ሊሆን የሚችለው ደግሞ ከምንም በፊት ሕብረተሰቡ በወንጀልነት የተፈረጁ ድርጊቶችንና የሚያስከትሉትን ቅጣት አስቀድሞ እንዲያውቅ ሲደረግና ከእነዚህ በወንጀልነት ከተፈረጁ ድርጊቶች እንዲርቅ ማስጠንቀቂያ ሲሰጥ ነው፡፡
Read More
Recent Comments