Tag: የወንጀል ህግ

ቅጣትን ስለማክበድና ስለማቅለል

ቅጣትን ስለማክበድና ስለማቅለል አንድ ፍርድ ቤት ቅጣትን በሚወስንበት ጊዜ ግምት ውስጥ ማስገባት የሚኖርበት ሕጉ የደነገጋቸው የማቅለያ ወይም የማክበጃ ምክንያቶች አሉ፡፡ 4.1. የቅጣት ማክበጃ ምክንያቶች እና የቅጣት አወሳሰን እነዚህ ምክንያቶች በጠቅላላና በልዩ ሁኔታ […]

ተደራራቢ ወንጀሎች እና ቅጣት አወሳሰን

ተደራራቢ ወንጀሎች (Concurrence offences) በአጠቃላይ በአንድ ሰው ሁለት ወይም ከሁለት በላይ የሆኑ ወንጀሎች ተፈፅመው ሲገኙ ያለውን ሁኔታ የሚመለከት ሲሆን ሁለት ወይም ቁጥራቸው ከዚያ በላይ የሆኑ ወንጀሎች ተደራራቢ ናቸው ሊባሉ የሚችሉት ሁለተኛው ወንጀል ከመፈፀሙ በፊት መጀመሪያ በተፈፀመው ወንጀል ላይ ፍርድ አልተሰጠ እንደሆነ ነው፡፡

ደጋጋሚነት (recidivism) እና የቅጣት አወሳሰን

ከወንጀለኛ መቅጫ ሕጉ ቁጥር 82(1)(ለ) ድንጋጌ ይዘት ለመረዳት እንደሚቻለው ደጋጋሚ ወንጀለኛ ለማለት የመጀመሪያው መመዘኛ በወንጀለኛው ላይ ከዚህ ቀደም የወንጀል ክስ ቀርቦበት ቅጣት የተወሰነበት መሆን አለበት፡፡

የቅጣት አወሳሰን መሠረታዊ ዓላማዎችና ሕገ መንግስቱ

የወንጀል ሕጉን ዓላማ ለማሳካት ዋንኛ ግብ ተደርጎ የሚወሰደውም ወንጀል እንዳይፈፀም የመከላከል ተግባር ሲሆን ይህ አቅጣጫ ተግባራዊ ሊሆን የሚችለው ደግሞ ከምንም በፊት ሕብረተሰቡ በወንጀልነት የተፈረጁ ድርጊቶችንና የሚያስከትሉትን ቅጣት አስቀድሞ እንዲያውቅ ሲደረግና ከእነዚህ በወንጀልነት ከተፈረጁ ድርጊቶች እንዲርቅ ማስጠንቀቂያ ሲሰጥ ነው፡፡

%d bloggers like this: