የእምነት ቃል —የሰበር ችሎት የህግ ትርጉም

በወንጀል ተጠርጣሪ ግለሰብ በምርመራ ሂደት ወይም ደግሞ ተከሳሽ በክሱ ሂደት የራሱን አጥፊነት በመቀበል የሚሰጠው ቃል አንድ ተጠርጣሪ ወይም ተከሳሽ በምርመራ ሂደትም ሆነ ክስ ከቀረበበት በኃላ ክሱን ለሚሰማው ፍርድ ቤት የሚሰጠው የእምነት ቃል […]

ውርስ አጣሪ- የሰበር ችሎት የህግ ትርጉም

ትርጓሜ በሟች ንብረት ላይ መብት አለን የሚሉትን ወገኖችን ወይም ወራሾችን የመወሰን፣ የሟች ኑዛዜ መኖር አለመኖሩን የማረጋገጥና በኑዛዜው ተጠቃሚዎችን የመለየት፣ ውርሱን የማስተዳደር የውርሱን ተከፋይ ገንዘብ የመሰብሰብና እዳዎችን የመክፈል፣ የሟች ንብረት ማጣራትና ማፈላለግ እንዲሁም […]

በአስተዳደር ህግ ‘የመጨረሻ ማሰሪያ ድንጋጌ’ (finality clause) ተፈጻሚነትና ውጤት

የኮመን ሎው የአስተዳደር ህግ ስርዓትን በሚከተሉ አገራት (በተለይ በእንግሊዝ) ህግ አውጪው የፍርድ ቤቶችን ስልጣን በህግ ከሚገድብባቸው መንገዶች ዋነኛው በአስተዳደር መስሪያ ቤት ወይም በአስተዳደር ጉባዔ የተሰጠን ውሳኔ የመጨረሻ አድርጎ በማሰር ሲሆን ይህም መደበኛ ፍ/ቤቶች […]

Draft proclamations

You can also get these draft proclamation from the official website of the House of People’s Representatives. Revised Family Code (Amendment) የተሻሻለውን የቤተሰብ ሕግ ለማሻሻል የቀረበው ረቂቅ አዋጅ አጭር መግለጫ Ethiopian Red […]

ህጋዊነትና ካርታ ማምከን

ከጥቂት ዓመታት ወዲህ የባለቤትነት ማረጋገጫ የመስጠት ስልጣን ያላቸው አካላት ‘ካርታ ማምከን’ የሚሉት አዲስ ፈሊጥ አምጥተዋል፡፡ ፍርድ ቤቶችም ቃሉን በተውሶ እያዘወተሩት ወደ ህግ ቃል እየቀየሩት ነው፡፡ ይህ የማምከን እርምጃ እስከ 2005 ዓ.ም. ድረስ […]

Testimonials

View All ›

Genene Azene

Dear Abrham, I would like to appreciate your initiation that may contribute a lot to the legal development of our country. Though I am late to visit you blog,I am grasping pieces of legal information, which are helping me a lot. Please keep it up. Regards Genene Azene, Human Resource Director @ Sher Ethiopia PLC

Michael Tembo

Hi Abrham Yohannes I find your law teaching materials very interesting and helpful.Continue supporting Law students,I pray that God will reward you for your good works. Michael Tembo University of Africa-Zambia

DANIEL TADESSE

I have seen your blog recently And I can say that this is great development for us because you enables us to access our legal issues.I hope other institutions will get experience to reach the public.

Scroll Up