Advertisements

የችሎት ቀልዶችና ገጠመኞች #3

ከዚህ በታች የቀረቡት ገጠመኞችና ቀልዶች ከሶስት ዓመት በፊት በዘጋሁት በላልበልሃ የተባለ ብሎግ ላይ የወጡ ሲሆን አሁን ላይ አዳዲስ ስራዎች ተጨምረውባቸው በመጽሐፍ መልክ ታትመው ወጥተዋል፡፡ የመጽሐፉ ርዕስ ህግ ቀልድና ቁምነገር የሚል ሲሆን በ36 […]

Advertisements

የዕድሜ ልክ እስራት 25 ዓመት ነው?

አንዳንዴ እንደ ቀላል የሚወሰዱ የህግ ጉዳዮች የክርክር ምንጭ ይሆናሉ፡፡ የዕድሜ ልክ ጽኑ እስራት ትርጓሜን በተመለከተ ከአንድ በላይ የህግ ባለሞያ ጋር ክርክር ገጥሜ አውቃለው፡፡ ጭብጡ ይህን ይመስላል? ‘የዕድሜ ልክ ጽኑ እስራት ቅጣት የተፈረደበት […]

‘ሰድቦ ለሰዳቢ’፡ በፍርድ ቤት ውሳኔ ላይ የፀያፍ ቃላት አገላለጽ

በእኛ አገር ‘ተሰደብኩኝ ስሜ ጠፋ’ ብሎ ለፖሊስ የሚያመለክት ሰው አንድም አልታደለም አሊያም አዙሮ አላሰበም፡፡ ወደ ፖሊስ ያመራው በሰው ፊት ሲሰደብ፣ ስሙ ሲጠፋ መጠቃቱ አንገብግቦት፣ በንዴት ሰክሮ ባስ ሲልም ራሱን መቆጣጣር አቅቶት ይሆናል፡፡ […]

‘አሠሪና ሠራተኛ ሕግ’ አዲስ መጽሐፍ

‘አሠሪና ሠራተኛ ሕግ’ በገበያ ላይ ውሏል፡፡ በዩኒቨርሳል የመጽሐፍት መደብር (አራት ኪሎ)ያገኙታል፡፡ ማውጫ        DOWNLOAD የሰበር ውሳኔዎች ማውጫ    DOWNLOAD የሕግጋት ማውጫ        DOWNLOAD ዋቢ መጻህፍትና ጽሑፎች   DOWNLOAD የቃላት […]

ማመሳሰል/መለየት እና የህግ ትርጉም አስገዳጅነት

አዋጅ ቁ. 454/1997 በስር ፍ/ቤቶች ላይ ድርብ ግዴታዎችን ይጥላል፡፡ የመጀመሪያው አግባብነት ባላቸው ሁኔታዎች የሰበር ችሎትን የህግ ትርጉም መቀበልና ተግባራዊ ማድረግ ሲሆን የዚሁ ግዴታ ግልባጭ ገፅታ የሆነው ሁለተኛ ደግሞ አግባብነት በሌላቸው ሁኔታዎች ተፈጻሚ […]

አስተዳደራዊ ድንጋጌ የማውጣት (ከፊል የህግ አውጭነት) ስልጣን ምንነት፣ ባህርይ እና አስፈላጊነት

ምንነት እና ባህርይ የአስተዳደር መ/ቤቶች ከመደበኛው የማስፈጸም ስልጣናቸው በተጨማሪ በህግ አውጭው በሚሰጣቸው ውክልና መሰረት አስተዳደራዊ መመሪያ የማውጣት ስልጣን አላቸው፡፡ የሚኒስትሮች ም/ቤት እንዲሁ ከተወካዮች ም/ቤት በሚሰጠው የውክልና ስልጣን ደንቦችን ይደነግጋል፡፡ ብቁና ውጤታማ አስተዳደር […]

%d bloggers like this: