የኢትዮጵያ የክስረት ህግ –ሲሳይ ጎአ ቴማም

በኢቲዮጲያ የክስረት ህግ ነጋዴ ከሰረ የሚባለው መቼ ነው ? መግቢያ የንግድ ስራ ኢቲዮጲያውያን ከ 11 ኛው ምዕት አመት በፊት ባህር አቋርጠው ድንበር ሳይገድቧቸው ቤትና ሀገር ያፈራውን ከሌላው ለሙሙላትና ለመቀያየር አሁን የምንጠቀምበት አይነት […]

አስተያዬት -Amicus Curiae (የሕገ-መንግስት ትርጉም ጥያቄ)

CCI Call for Amicus Curiae

                 ጭብጦች /Issues: (1) በኢትዮጵያ፣ “የቅድመ ምርጫ ዝግቶች እና ምርጫ በሚደረግበት ወቅት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለማወጅ የሚያስገድድ ሁኔታ ቢከሰት፣ በዚህም የተነሳ ምርጫ ማድረግ የማይቻል ቢሆን […]

ኢትዮጵያን ከጎረቤት አገራት የሚያዋስኗት 5 ኬላዎች በቅርቡ ይከፈታሉ

ኢትዮጵያን ከጎረቤት አገራት የሚያዋስኗት 5 ኬላዎች በቅርቡ ይከፍታሉ ታባለ፡፡ ኢትዮጵያ በጋምቤላ፣በቤንሻንጉል፣ በሶማሌ ክልሎች ድንበር ላይ 5 ኬላዎችን እንደምትከፍት ለሸገር የተናገሩት የኢሜግሬሽን ዜግነትና የወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሙጅብ ጀማል ናቸው፡፡ የኬላዎቹ […]

በጋምቤላ ክልል 51 ሰዎች ከደቡብ ሱዳን ወደ ክልሉ ድንበር ጥሰው መግባታቸው ተገለጸ

Source: Ethio-Fm በጋምቤላ ክልል 51 ሰዎች ከደቡብ ሱዳን ወደ ክልሉ ድንበር ጥሰው መግባታቸው ተገለጸ፡፡ ምንም እንኳን የድንበር ላይ ጥበቃው በተጠናከረ መንገድ ቢቀጥልም በህገ ወጥ መንገድ ከደቡብ ሱዳን ወደ ጋምቤላ ክልል የሚሻገሩ ሰዎች […]

የሚኒስትሮች ኮሚቴ የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ለመግታት የሚያግዙ እና ተጨማሪ የአሰራር ማሻሻያ የሚጠይቁ መመሪያዎች አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሚኒስትሮች ኮሚቴ የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ለመግታት የሚያግዙ እና ተጨማሪ የአሰራር ማሻሻያ የሚጠይቁ ሁለት መመሪያዎችን ተወያይቶ ማፅደቁን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን አስታወቁ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ […]

አቶ በረከት ስምዖን የ6ዓመት እስር ተፈረደባቸው

ሰበር ዜና አቶ በረከት ስምዖን የ6ዓመት እስር ተፈረደበት። ፍርድ ቤቱ በአቶ በረከት ስምኦን ላይ ስድስት ዓመት እና በአቶ ታደሰ ካሳ ላይ የ8 ዓመት የእስር ውሳኔ አስተላለፈ፡፡ ምንም እንኳን ይግባኝ የመጠየቅ መብታቸው እንደተጠበቀ […]

Testimonials

View All ›

zelalem

this website is very important to everybody especially for lawyers to update themselves

Zeleke aklilu

Dear sr. I personaly appriciate your service i believe a lot to be done to increase the awarness of the community about civil rights and good governance ofcource the level of the awarness is different from place to place but the place where i live and working is not good training and conference is much needed to change the current situation in my area.thank you! Yours sincerly!

Belachew Mekuria

Just to express my appreciation towards your bog posts! It is interesting to see this albeit the slow connectivity we all suffer from. It also is an inspiration for me to further enrich my poorly resourced website. Belachew

%d bloggers like this: