ሰበር መዝገብ ቁጥር 121668

Question & AnswerCategory: Questionsሰበር መዝገብ ቁጥር 121668
Dagnew asked 4 weeks ago

ይህ ያልታተመ የሰበር ውሳኔ እንዴት ማግኘት እችላለሁ 
ሰበር መዝገብ ቁጥር 121668
በቀን 24/10/2010 ዓ.ም የተሰጠ
አመልካች፦ ንብ ኢንሹራንስ ኣክስዮን ማሕበር
ተጠሪ   ፦ የአዲስ ዘመን ጤና አጠባቅ ጽሕፈት ቤት   
 
ጉዳዩ ከቅድሚያ ክፍያ ዋስትና ጋር በተያያዘ የተሰጠ ውሳኔ ነው

1 Answers
Abrham Yohannes Staff answered 4 weeks ago

ያልታተመ የሰበር ውሳኔ እንደታተመው ሁሉ በስር ፍርድ ቤቶች ላይ አስገዳጅነት አለው። በፍርድ ቤት ክርክር ወቅትም ተከራካሪዎች ያልታተመ የሰበር ውሳኔ እየጠቀሱ ነው። በአሁኑ ወቅት ያልታተመ የሰበር ውሳኔ ማግኘት የሚቻልበት ግልጽ የሆነ መንገድ የለም።
ሆኖም ሁሉም ውሳኔዎች ለህትመት መረጣ ለጠቅላይ ፍርድ ቤት ጥናትና ህትመት ምርምር የሚተላለፉ በመሆኑ ውሳኔው የተፈለገው ለፍርድ ቤት ክርክር ከሆነ ይህነኑ አስረድቶ መጠየቅ አንደኛው አማራጭ ነው።