Note: Harari Laws are prepared only in the Amharic language.
አዋጅ ቁጥር ልዩ ዕትም የሐረሪ ሕዝብ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሕገ-መንግስት አዋጅ
አዋጅ ቁጥር 1/1988 የሐረሪ ነጋሪ ጋዜጣ ማቋቋሚያ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር 2/1988 የሐረሪ ሕዝብ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አስፈጻሚ አካላት ማቋቋሚያ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር 3/1988 የሐረሪ ሕዝብ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፍርድ ቤቶችና የዳኞች አስተዳደር ጉባዔ ማቋቋሚያ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር 6/1988 የሐረሪ ብሔራዊ ጉባዔ የሕግ አወጣጥ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር 7/1990 የሐረሪ ሕዝብ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሐረር ከተማ ማዘጋጃ ቤትን ስልጣንና ተግባር ለመወሰን የወጣ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር 8/1991 የሐረሪ ሕዝብ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፍርድ ቤቶችና የዳኞች አስተዳደር ጉባዔ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 3/1988ን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር 9/1991 የሐረሪ ሕዝብ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የፋይናንስ አስተዳደር አዋጅ
አዋጅ ቁጥር 11/1991 የሐረሪ ሕዝብ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ለ1991 የበጀት ዓመት ሥራዎች የታወጀ የበጀት አዋጅ
አዋጅ ቁጥር 12/1991 በሐረሪ ሕዝብ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሐረሪ ቋንቋ አካዳሚን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር 13/1991 በሐረሪ ሕዝብ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የውጭ ማስታወቂያዎችን በክልሉ ቋንቋ እንዲጻፍ ለማድረግ የወጣ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር 15/1991 የሐረሪ ሕዝብ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የውሀና ፍሳሽ ባለስልጣን ማቋቋሚያ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር 16/1991 የሐረሪ ሕዝብ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኪራይ ቤቶች አስተዳደር ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር 17/1991 የሐረሪ ሕዝብ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፍርድ ቤቶችና የዳኞች አስተዳደር ጉባዔ ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር 18/1991 የሐረሪ ሕዝብ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሀረሪ ቋንቋ ፊደላትንና የቋንቋውን አጻጻፍ ስርዓት ወጥ ለማድረግ የወጣ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር 19/1991 የሐረሪ ሕዝብ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዋናው ኢዲተር መስሪያ ቤት ለማቋቋም የወጣ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር 20/1991 የሐረሪ ሕዝብ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሥራ አመራር ኢንስቲትዩት ለማቋቋም የወጣ አዋጅ