ከ6 ወራት በፊት በመኪና /ባጃጅ/ አደጋ የተነሳ በእግሬ ላይ መጠነኛ ጉዳት ከደረሰ ወዲህ ብሎጌን update አላደረግኩም፡፡ አሁን አገግሜያለው፡፡ ለጠየቃችሁኝ ሁሉ ምስጋናዬ ይድረስ፡፡ ከ6 ወራት ቆይታ