Tag: 20-80

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ2005 ዓ.ም የ20-80 እና 40-60 የቤት ልማት ፕሮግራም ተመዝጋቢዎች በጋራ ህንጻ መኖሪያ ቤት የኅብረት ሥራ ማህበር አደራጅቶ ተጠቃሚ ለማድረግ የወጣ መመሪያ ቁጥር 1-2013

አውጭው ባለስልጣን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ታህሳስ 2013 ዓ.ም. 1. መግቢያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ እና በተጠሪ ተቋማት በ2005 ዓ.ም በተደረገው የ20/80 እና 40/60 […]

%d bloggers like this: