Ethiopia’s Commercial Registration and Protection Proclamation and other intellectual property laws of the country are formulated in accordance with international agreements. It is a proven fact that the country has been conducting […]
Advocates Disciplinary Offenses C-F-No. 107442
It cannot be considered unethical if the lawyer files a lawsuit based on the evidence received from the client in advance and then revises the lawsuit based on new circumstances. The lawyer […]
የሰበር ችሎት 11 የህግ አተረጓጎም ደንቦች
ህግ እንደማንኛውም የስነ ጽሑፍ ስራ ህግ ለማውጣት ስልጣን የተሰጠው አካል የሚጽፈው ድርሰት ነው። በመርህ ደረጃ ማንበብ የሚችል ዜጋ ሁሉ (በሙያው መመረቅና መሰልጠን ሳያስፈልገው) ይህን ህግ አንብቦ ይረዳዋል ተብሎ ይገመታል። ይሁን እንጂ የተጻፈ […]
ተተኪ ወራሽነት- የሰበር ችሎት የህግ ትርጉም
የሟች ልጆች ቀድመው ከሞቱና ወደታች የሚቆጠር ተወላጅ ትተው ከሆነ ተወላጆቹ ወሊጆቻቸውን ተክተው ሟችን መውረስ ሟች ልጆች የሌሉት ከሆነ እናትና አባት ሁለተኛ ደረጃ ወራሾች እንደሚሆኑና አባት ወይም እናት ቀድመው ከሞቱም የእነሱን ፈንታ ልጆቻቸው […]
Cassation Decisions Vol. 21

Click HERE to Download
Selected Cassation decisions on Women

The Federal Supreme Court, in co-operation with Network of Ethiopian Women’s Association (NEWA) has published selected Cassation decisions related to women’s rights and women litigants. Click the link below to download the publication. […]
ማመሳሰል/መለየት እና የህግ ትርጉም አስገዳጅነት
አዋጅ ቁ. 454/1997 በስር ፍ/ቤቶች ላይ ድርብ ግዴታዎችን ይጥላል፡፡ የመጀመሪያው አግባብነት ባላቸው ሁኔታዎች የሰበር ችሎትን የህግ ትርጉም መቀበልና ተግባራዊ ማድረግ ሲሆን የዚሁ ግዴታ ግልባጭ ገፅታ የሆነው ሁለተኛ ደግሞ አግባብነት በሌላቸው ሁኔታዎች ተፈጻሚ […]
ዳግም ዳኝነት—የሰበር ችሎት የህግ ትርጉም
ዳግም ዳኝነት—የሰበር ችሎት የህግ ትርጉም የመጨረሻ ውሳኔ ወይም ትዕዛዝ ከተሰጠ በኋላ ውሳኔው ወይም ትዕዛዙ ሐሰተኛ ማስረጃን መሰረት በማድረግ መሰጠቱ ሲረጋገጥ ጉዳዩ በድጋሚ /እንደገና/ የሚታይበት ስርዓት በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 6(2) ይግባኝ ሊቀርብበት የሚችል የመጨረሻ ውሳኔ ወይም […]
Recent Comments