Tag: constitutional law

የፌዴሬሽን ምክር ቤት በክልሎች መካከል ጣልቃ እንዲገባ ሥልጣን የሚሰጠው ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ

SOURCE: REPORTER NEWSPAPER የፌዴሬሽን ምክር ቤት በሁለት ክልሎች ወይም በፌዴራልና በክልሎች መካከል የሚነሱ አለመግባባቶችን ለመፍታት፣ ክልሎች ካልጠየቁና ችግሩ ከቀጠለ፣ ምክር ቤቱ በራሱ ተነሳሽነት መፍትሔ እንዲፈልግ የሚፈቅድ አሠራር የያዘ ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ፡፡ […]

የሃይማኖትና እምነት ድርጅቶች፣ ማህበራትን ለመመዝገብና ተዛማጅ አገልግሎት ለመስጠት የወጣ መመሪያ ቁጥር 19-2012

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የፌዴራልና አርብቶ አደር ልማት ጉዳዮች ሚኒስቴር በአዋጅ ቁጥር 916/2008 አንቀጽ14/1/ሸ/ቀ/ መሰረት የተሰጠውን ሥልጣንና ተግባር ለመወጣት፣ የሃይማኖትና እምነት ድርጅቶችንና ማህበራትን ምዝገባና ተዛማጅ አገልግሎቶች አሰጣጥን ህጋዊ መሰረት ለማስያዝ፣ ከክሌሎች ጋር […]

የመንግስታት ግንኙነት ስርዓትን ለመወሰን የወጣ አዋጅ (ረቂቅ)

ተዛማጅ ሰነዶች በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የመንግስታት ግንኙነቶች የፖሊሲ ማዕቀፍ DOWNLOAD የመንግስታት ግንኙነት ረቂቅ አዋጅ ላይ የተዘጋጀ አጭር ማብራሪያ DOWNLOAD አዋጅ ቁጥር——–20…. ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የመንግስታት ግንኙነት ስርዓትን ለመወሰን የወጣ […]

%d bloggers like this: