In almost all levels of the judiciary, one could hardly find any decision interpreting or applying the provisions of the labour proclamation dealing with variation
Tag: Federal Supreme Court Cassation Bench
የሌላውን ሰው የሥራ ድካም ወይም በሌላው ሰው ሀብት በመገልገል በቂ ባልሆነ ምክንያት ጥቅም ማግኘት አንድ ሰው የሌላውን ሰው የሥራ ድካም ወይም በሌላው ሰው ሀብት በመገልገል
የሟች ልጆች ቀድመው ከሞቱና ወደታች የሚቆጠር ተወላጅ ትተው ከሆነ ተወላጆቹ ወሊጆቻቸውን ተክተው ሟችን መውረስ ሟች ልጆች የሌሉት ከሆነ እናትና አባት ሁለተኛ ደረጃ ወራሾች እንደሚሆኑና አባት
አንድ ክስ የቀረበበት ተከሳሽ የተከሰሰበትን ነገር በግልጽ መካድ እንደሚገባውና ይህን ካላደረገ ደግሞ ክሱን እንደአመነ ሊቆጠር እንደሚገባው በፍ/ብ/ሕ/ቁ.83፣ 334/1/መ/ እና 235 ላይ ተመልክቷል፡፡ እንበልና የሁለት ዓመት
ክርክራችንን የሚያግዝ የሰበር ችሎት ውሳኔ እንዴት በቀላሉ ፈልገን እናገኛለን? መልሱን ለማግኘት ቪዲዮውን ይመልከቱ
የአንድ ንብረት ባለይዞታ የሆነ ሰው ይዞታውን ለመንጠቅ ወይም በይዞታው ላይ ሁከት ለመፍጠር የሚፈፀምን ማንኛውንም ድርጊት እንዲቆም ወይም ንብረቱ እንዲመለስለት የሚያቀርበው የይዞታ ክስ በፍ/ሕ/ቁ. 1149/1/ መሰረት
The Federal Supreme Court, in co-operation with Network of Ethiopian Women’s Association (NEWA) has published selected Cassation decisions related to women’s rights and women litigants. Click
በፍርድ የማይዳኙ ጉዳዮችን (justiciability) በተመለከተ በፍርድ ቤቶች ዘንድ ያለው አረዳድ የፅንሰ ሀሳቡን ትክክለኛ ይዘት አያንጸባርቅም፡፡ በሰ/መ/ቁ. 51790 ቅጽ 12[1] በሰፈረው የሚከተለው ማብራሪያ መሰረት በፍርድ የማይዳኝ ጉዳይ ማለት