ይርጋ በህግ ተለይቶ ከተቀመጠው የጊዜ ገደብ በኋላ በአንድ ጉዳይ ክስ ለማቅረብ የሚከለከልበት የህግ ፅንሰ-ሃሳብ ይርጋ አንድ ሰው በጉዳዩ ላይ መብት ያለው ቢሆንም እንኳን ይህንን መብቱን
Tag: period of limitation
ፍቺ በይርጋ ቀሪ የማይሆን፣ ክስ ለማቅረብ በህግ የጊዜ ወሰን ያልተቀመጠለት የመብት ጥያቄ አደራ ወራሾች በአደራ የተያዘ የሟች ንብረት ለማስመለስ የሚያቀርቡት ክስ በይርጋ አይታገድም፡፡ ሰ/መ/ቁ. 48048